Shows / የዓለም ዜና

የዓለም ዜና
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
Episodes
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፦ ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም.
የህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በአርሲ ሽርካ ወረዳ ለተፈጸመው ጥቃት ኃላፊነቱን ወሰደ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አከባቢባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ ውጊያ እንደነበር ነዋሪዎች ተናገሩ በ2026 ዓ.ም. በሱዳን…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ሰኞ
-በምሥራቅ ጎጃም፣ ደብረ ወርቅ በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱ ተሰማ።-ሞያሌ የጀመረዉ ከባድ መሳርያ የታገዘ ግጭት መቀጠሉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች ተናገሩ።-አምስት የአዉሮጳ ኅብረት አባል ሃገራት ስደተኞችን ለመመለስ አዳዲስ…
የዓለም ዜናየሕዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና ፤የመን ሁቲዎች ከመንግስት ጎን የተሰለፉ 600 ታጣቂዎችን መልቀቃቸውን፣ የእስራኤል ወታደሮች አንድ ጋዜጠኛውን በቁጥጥር ስር እንዳዋሉበት የኤኤፍፒ መዘገቡን፣ማክሮን የፈረንሰኛ ተናጋሪ ሀገሮች ማኅበር አንድነቱን እንዲያጠናክር…
የዓለም ዜናየሕዳር 5 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
የትግራይ የሰላም ኃይል አዛዥና የባለ አደራ አስተዳደሩ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ ልጅ ተገደለ። በሆርሙዝ የባሕር ሰርጥ ሲጓዙ የነበሩ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦች በፈንጂ መንጎዳቸውን። በተለያዩ የአሜሪካ አውሮፕላን…
የዓለም ዜናየህዳር አራት ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
አርዕስተ ዜና የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት በአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪነት የወነጀሏቸዉ 520 ያክል ኢትዮጵያዉያንን በሞት ልትቀጣ ወሰነች። ማይክሮሶፍት የሚሰጣቸዉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ከትናንት ጀምሮ መታጎሎ የዓለምን የዓምደ መረብ እንቅስቃሴ አጎለ።…
የዓለም ዜናየኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የቡድን 7 የው/ጉ/ሚኒስትሮች በኢትዮ-ኤርትራ መካከል እየተባባሰ የመጣው ውጥረት እንዳሳሰባቸዉ አመለከቱ። ከሞያሌ ተፈናቅለው ወደ ኬንያ የተሰደዱ እናቶች ከጥቃት ቢሸሹም ለልጆቻቸው ምግብና መጠለያ ለማግኘት ተቸግረዋል። የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር…
የዓለም ዜናየሕዳር 2 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-በአማራ ክልል ዋግሕምራ ዞን ሰሐላ ወረዳን የመታዉ ድርቅ ከወባ ወረርሺኝ ጋር ተዳምሮ ሰዎች መሞት፣ መራባቸዉን ነዋሪዎች አስታወቁ።-የዓየር ንብረት ለዉጥ የሚያስከትለዉን ጉዳት ለመቀነስ የበለፀጉት ሐገራት ሁነኛ ርምጃ እንዲወስዱ የሚደረገዉ ጥሪና ጥያቄ…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ኅዳር 1 ቀን 2019 ዓም ማክሰኞ
የሩስያን እና የዩክሬይንን ጦርነት ለማስቆም ፤ አቡ ዳቢ ላይ ዛሬ በሩሲያ፣ በዩክሬን እና በአሜሪካ መካከል የሰላም ድርድር እየተካሄደ ነዉ።-የቀድሞዉ የፎክስ ኒዉስ አቅራቢ የዛሬዉ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር፤ በኢራን ላይ ጦርነት እንዲጀመር ግፊት…
የዓለም ዜናየጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ሮቤ-ዲዳዓ ወረዳ እንደቶ ከተማ በታጣቂዎች የተገደሉትች ቁጥር ወደ 40 ከፍ አለ። ባለፈው ቅዳሜ በግሪክዋ ደሴት ክሬታ ደቡባዊ ክፍል፣ ስደተኞችን ጭነው የነበሩ 4 ጀልባዎች ባጋጠማቸው አደጋ ቢያንስ 20 ስደተኞች ሞቱ። የጀርመን ፕሬዚዳንት…
የዓለም ዜናDW Amharic የጥቅምት 29 ቀን 2019 የዓለም ዜና
በሴኔጋል አንዲት ትንሽ ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ 21 ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ፤ የሶማሊያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዲሱ ዋና ዳኛ ኢብራሒም ሱሌይማን ቃለ-መሐላ ፈጸሙ። የፖላንድ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በካራኮቫ ስድስት ሰዎች የተገደሉበትን የጅምላ ተኩስ የሽብር ጥቃት…
የዓለም ዜናየጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የጸጥታ ኃይሎችን ጨምሮ ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን፤በትግራይ ከተሞች እየተስተዋለ ያለውን የፀጥታ ችግር፤ በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ አካባቢ በምትገኝ መንደር በተፈጸመ የአየር ጥቃት 25 ሰላማዊ ሰዎች…
የዓለም ዜናየጥቅምት 27 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ የሠላም ኃይላት ካለፈዉ መስከረም ጀምሮ ከህወሓት ጋር በገጠሙት ጦርነት የማረኳቸዉ ጦር መሳሪያዎች ዛሬ ለዉጪ ዲፕሎማቶች ለዕይታ ቀረቡ።-ኬንያ ዉስጥ የምፅዓት ቀን ኑፋቄ ሰባኪ የተባለ ፓስተር ሰዎችን እያስራቡ…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ሐሙስ
የኢትዮጵያና የሱዳን መንግሥታት የገጠሙት መወቃቀስና መወጋገዝ ወደ ፍጥጫና ዲፕሎማሲያዊ መበቃቃር እየናረ ነዉ። ሁለቱ ሃገራት አንዱ በሌላዉ ላይ ቆንስላ ዘግተዋል።-ኦሮሚያ ክልል ኪረሙ ወረዳ በታጣቂዎች ጥቃት የሰዉ ህይወት ጠፋ፤ንብረትም…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፦ የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 25 ቀን፣ 2019 ዓ.ም
ኮንሶ፥ ታጣቂዎች አራት አርሶ አደሮችን በአሰቃቂ ኹኔታ ገደሉ አንድ አገሩ፤ ዩኒሴፍ፤ ዴሞክራቶች ታሪካዊ በኾነ ድል ሁለቱንም የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ተቆጣጠሩ፤ ቴሕራን፥ የፕሬዚደንት ትራምፕ እና ፓርቲኢቸው ሽንፈት ኢራኖችን በደስታ አደባባይ…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ
-በኦሮሚያ ክልል አርሲ ከ60 በላይ የተገደሉበትን ጥቃት እየመረመረ መሆኑን ኢሰመኮ አስታወቀ።-በሰሜን ኢትዮጵያ ልጆችን እና የተወለደ ሕፃን የገደሉ ጥቃቶች የክልሉን ደካማ የጤና ስርዓት ወደ ውድቀት እያቀረቡት ነዉ ሲል የዓለም የጤና ድርጅት…
የዓለም ዜናየጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
በዛሬው የዓለም ዜና፤ሪፖርተር ጋዜጣ ላልተወሰነ ጊዜ መታገዱን፣በአርሲው ግድያ የተጠረጠሩ 73 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን፣የንጽሃን ግድያ እንዲቆም ጎጎት ለጉራጌ ፍትህ እና አንድነት ፓርቲ መጠየቁን፣በሱዳን የሀይልማመንጫዎች ለደረሰው ጥቃት ኢትዮጵያ…
የዓለም ዜናየጥቅምት 22 ቀን 2019 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ መንግሥት በአርሲ ዞን የተፈጸመውን ግድያ በመመርመር ተጠያቂዎቹን ለሕግ እንዲያቀርብ ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረበች። የጀርመን ፖለቲከኞች በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የኑሮ ውድነትን ለመቃወም በወጣቶች የተደረጉ ሰልፎች ወደ ኹከት እና ዘረፋ…
የዓለም ዜናየቅዳሜ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ወታደራዊ ስልጠና እየወሰዱ መሆናቸውን፣በሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ፖለቲካዊ ተልዕኮ ዛሬ ማብቃቱን፤በአፍሪካ ኢኮኖሚ እያደገ ቢሆንም የፖለቲካ ነፃነት መቀነሱን፣ኢራን ለአዳዲስ ጥቃቶች መልከዓምድራዊ…
የዓለም ዜናየአርሲ-ሺርካ ዋሪዎቹ እና የጥቃቱ ሰለባዎቹ ዘመዶች ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት የአካባቢው ባለስልጣናት የተጎጂዎችን ዘመዶች "ምንም ምክንያት ሳይኖር" በማሰራቸው በአካባቢው ከፍተኛ ተቃውሞ እየተሰማ ነው።
አርዕስተ ዜና -በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ዛሬ ተፈጽሟል በተባለ የድሮን ጥቃት11 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮችን ጠቅሶ AFP ዘገበ። - አርሲ-ሺርካ ወረዳ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ግድያ ከተፈጸመ ወዲህ፣ ነዋሪዎች በአስተዳዳሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ - ደቡብ…
የዓለም ዜናየጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
በደቡብ ወሎ ዞን፣ ተወለደሬ ወረዳ በሚገኘው የቱርክ ካምፕ የሀገር ውስጥ መጠለያ ጣቢያ ላይ በደረሰ የድሮን እና የመድፍ ጥቃት 14 ሰላማዊ ሰዎች ሞተው 22 መቁሰላቸውን የመጠለያው ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። ሳውዲ ዓረቢያ በየመን ታይዝ በተባለች…
የዓለም ዜናየጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና የአርሲው ተደጋጋሚ ግድያ እንዲቆም ተጠየቀ ። ከሞያሌ ወደ ኬንያ የሸሹት ሰዎች ቁጥር 36 ሺህ እንደሚጠጋ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ የየመን ሁቲዎች የአደን አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ዛሬ ጥቃት…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ
በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ቢያንስ 60 የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ምዕመናን መገደላቸውን ሮይተርስ የዜና አገልግሎት ዛሬ ዘገበ።-በእስራኤል እየተካሄደ ባለዉ አጠቃላይ ምርጫ ዜጎች ድምፅ እየሰጡ ነው።-ሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት…
የዓለም ዜናNachrichten 261026 - MP3-Stereo
አርሲ-ሺርካ ወረዳ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌ ባለፈው ቅዳሜ በተፈፀመ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናገሩ። በሞያሌ ከተማ ዛሬ ተኩሱ ረገብ ማለቱን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናገሩ። የግብፅ ፓርላማ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ሳዑዲ…
የዓለም ዜናየጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ “በሰሜን ወሎ ማጥቃት የጀመረው” እና እርሳቸው “ሕገ-ወጥ” ያሉት “የህወሓት ቡድን በአሥር ቀናት ውስጥ በሚገባው ልክ ተመትቶ ኤርትራ መንደፈራ ገብቷል” ሲሉ ተናገሩ።…
የዓለም ዜናየጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ የህልውናና የሉዓላዊነት ጉዳይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ አስታወቁ። የትግራይ የሰላም ኃይል ቃል አቀባይ የህወሓት ካድሬዎች በየአካባቢያቸው ወደሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎች ቀርበው እንዲመዘገቡ ጥሪ አቀረቡ።…

የዓለም ዜናየጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሱዳንን ጦርነት ለማስቆም በዓለም አቀፍ ሸምጋዮችና በተመድ እንደ አዲስ ጄኔቭ ላይ የተካሄደው ውይይት ያለውጤት ተጠናቀቀ። አፍሪካ CDC ኮንጎ ውስጥ የተከሰተው የኤቦላ ተሀዋሲ ወደሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት በመዛመቱ አስቸኳይ ጉባኤ ጠራ። ግብጽ ሳውድ…
የዓለም ዜናየጥቅምት 11 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መሪዎች ድንበር አቋርጠዉ ኤርትራ ገብተዋል የሚለዉን መግለጫ የኤርትራና የህወሓት ባለሥልጣናት አስተባበሉ።ከኢትዮጵያ የፌደራል ጦር ጋር አብሮ ህወሓትን የሚወጋዉ የትግራይ ኃይል አዛዥ የህወሓት መሪዎች ኤርትራ…
የዓለም ዜናኢሕአፓ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናንና በሰላማዊ ዜጎች ላይ ይፈጸማሉ ያላቸው ግድያዎችን፣ አፈናዎችና የግዳጅ ማፈናቀሎችን አወገዘ።
ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ኤርትራ ለአማፅያን የምትሰጠውን ድጋፍ ከቀጠለች «ከባድ መዘዝ» ይጠብቃታል ሲሉ አስጠነቀቁ። ኢሕአፓ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናንና በሰላማዊ ዜጎች ላይ ይፈጸማሉ ያላቸው ግድያዎችን፣ አፈናዎችና የግዳጅ ማፈናቀሎችን አወገዘ።…
የዓለም ዜናDW Amharic የጥቅምት 09 ቀን 2019 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት “ወታደራዊ ተቋማትን ዒላማ ያደረጉ” ጥቃቶችን የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ “ሽብርተኝነት” ብለው መፈረጃቸውን ትብብር ለሕልውና ተቃወመ። በሱዳን በገበያ አጠገብ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 80 ሰዎች ተገደሉ።…
የዓለም ዜናየጥቅምት 08 ቀን 2019 የዓለም ዜና
በዛሬው የዓለም ዜና፤ የኤርትራ ወታደሮች አንዳንድ የኢትዮጵያ አካባቢዎችን ለቀው ቢወጡም አሁንም በድንበር አካባቢ መኖራቸውን፤ በፈረንሳይ በተቃውሞ ሰልፍ ወቅት በተፈጸሙ ዘረፋዎችና የእሳት ቃጠሎዎች 2,000 የሚጠጉ ሰዎች በቁጥጥር ስር…
የዓለም ዜናየጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በአሉላ አባ ነጋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ አስጠነቀቀ። የትግራይ የሰላም ኃይል ከፌደራል መከላከያ ሰራዊ ጋር በመሆን «ፅንፈኛ» ባለው የህወሓት ሰራዊ ላይ ባካሄደው የጸረ ማጥቃት…
የዓለም ዜናየጥቅምት 6 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያና ኤርትራ ሙሉ ጦርነት እንዳይገጥሙ ማሕበራትና መንግሥታት የሚያደርጉት ግፊትና ጥሪ እንደቀጠለ ነዉ።-የኢትዮጵያ የፌደራል መንግሥት የትግራይ ክልልን በጊዚያዊነት የሚያስተዳድር የባለአደራ አስተዳደር መሠረተ።--በየመን ሶስተኛ ትልቅ ከተማ ታዝ…
የዓለም ዜናDW Amharic የጥቅምት 05 ቀን 2019 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች በድንበር ላይ በምትገኘው የዛላአምበሳ ከተማ አካባቢ ተፋጠው እንደሚገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ። ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በመካከላቸው የበረታውን ውጥረት ሊያረግቡ እንደሚገባ አሳስባለች። በጋምቤላ በተፈጸመ…
የዓለም ዜናየጥቅምት 4 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ የፌደራል ጦርና የትግራይ የሰላም ኃይል ታጣቂዎች ኤርትራን ሳላምበሳ ጥግ መድረሳቸዉን ነዋሪዎችና ተዋጊዎች አስታወቁ።--አማራ ክልል ደቡብ ወሎና ሰሜን ሸዋ ዞኖች የሚደረገዉ ዉጊያም እንደቀጠለ ነዉ።-የየመን አንሳርአላሕ የሳዑዲ አረቢያን…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ማክሰኞ
በአማራ ክልል ዉስጥ በደቡብ ወሎ ና በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች ዉግያ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ።-ሰሜን ኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣዉ ጦርነት የተለያዩ ፍላጎቶች ያላቸው አገራትን በመጋበዝ በቀጣናው አላስፈላጊ ሰብዓዊና የንብረት ውድመት ከማስከተሉ…
የዓለም ዜናየጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎችና ተባባሪዎቻቸው አደዋ ከተማ መግባታቸውን ነዋሪዎች አመለከቱ። ከጅቡቲ ወደ የመን ለመጓዝ አልማ አደጋ ባጋጠማት ጀልባ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 139 መድረሱን IOM አመለከተ። በሱዳን ግብፅ ድንበር በአየር ጥቃት 72 ሰዎች…
የዓለም ዜናየጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና በትግራይ ለምርጫ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር ክልሉ በቀጥታ በፌደራል መንግስቱ ስር ሊተዳደር ይችላል መባሉን፣በጂቡቲ በጀልባ አደጋ ከ100 በላይ ስደተኞች መሞታቸውን፣ሁቲዎች መንገደኞች የሪያድ አየር ማረፊያዎችን እንዳይጠቀሙ…
የዓለም ዜናየመስከረም 30 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ራስን የመከላከል እርምጃ እየወሰደች መሆኗን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ዐስታወቀች ። ኤርትራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር የሚችል እርምጃ…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም አርብ
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ካቋረጡ ከጥቂት ቀናት በኋላ አንዱ አንዱን ፣ "የጥቃት ጦርነት" ጀምሮብኛል ሲሉ መወነጃጀል ጀመሩ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፤ በመቀሌ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች፣ ሰላምና ስርዓትን ወደነበረበት ለመመለስ…

የዓለም ዜናየመስከረም 27 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር ከአዲግራት ወደ መቀሌ ይጓዝ የነበረ የኤርትራ ጦር ቅፍለትን በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መምታቱ ተነገረ።-የየመን አንሳር አላሕ ቡድን የአደንና የሪያድ አዉሮፕላን ማረፊያዎችን መደብደቡ ተዘገበ።---እስራኤል በሐማስ የተጠቃችበት…
የዓለም ዜናየመስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የተመድ ሱዳን ውስጥ ሲቪሎች ላይ የሚፈጸም ጥቃትን አወገዘ። የመን ውስጥ በሁቲ አማጽያንና በመንግሥት መካከል በሚደረገው ውጊያ ከ184 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ። ሳውድ አረቢያ ሁለት የአውሮፕላን ማረፊያዎቿ መመታታቸውን አስታወቀች። በጀርመን…
የዓለም ዜናየመስከረም 25 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት 7ኛ መደበኛ ስብሰባ 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመንግስት ምስረታ ጉባኤውን በማካሄድ ዶክተር አብይ አሕመድን በጠቅላይ ሚኒስት አድርጎ ሰይሟል።ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝና በቀይ ባሕር ያላትን ታሪካዊና መልከዐምድራዊ እውነታዎች…
የዓለም ዜናየመስከረም 24 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
የመቐለ ከተማን ለቆ የወጣው ህወሓት መራሹ «የትግራይ ክልል መንግስት» በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች እንደሚቀጥሉ አስታወቀ። የህወሓት ባለስልጣናት የመቐለ ከተማን ለቀው ሲወጡ ቆስለው በህክምና ላይ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን…
የዓለም ዜናየመስከረም 23፣ 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
• የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና አጋር ኃይሎች የትግራይ ክልል መዲና መቀሌን ተቆጣጠሩ። • የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ዛሬ ጠዋት ወደ ግብጽ ካይሮ ተጓዙ ። • የ2019 የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ዛሬ በድምቀት ተከበረ።
የዓለም ዜናየመስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
የትግራይ ሰላም ሀይል ከመቀለ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለች ከተማን ተቆጣጠርኩ ማለቱን፣ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ሞት፣ መፈናቀልና ሰብአዊ ቀውስማድረሱን፣ግብፅ የኢትዮጵያን ዲፕሎማት ከሀገሯ ማስወጣቷን፣የአፍሪቃ ሕብረት…
የዓለም ዜናየመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ትናንት ምሽት በአዲስ አበባ ፍንዳታ መሰማቱን ሮይተርስን ጨምሮ የተለያዩ የዜና አውታሮች ዘገቡ። ኢትዮጵያ አስመራ ያለውን ኤምባሲ ለመዝጋት ወሰነች። በሰሜን ኢትዮጵያ የፀጥታ ስጋቱ የሰብአዊ አቅርቦትን ማስታጎሉን የተmm,ድ ገለጸ። እስራኤል በፍላይ…
የዓለም ዜናየመስከረም 20 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይላት የድርድርን መንገድ እንዲመርጡ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ተማፀኑ።ዉጊያ እንደቀጠለ ነዉ።-- አዲስ አበባና አካባቢዋ ሰዉ አልባ አዉሮፕላን እንዳይበር ታገደ።-ኢትዮጵያን ጨምሮ ለምሥራቅ አፍሪቃ…
የዓለም ዜናየዕለተ ማክሰኞ መስከረም 19 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
ዋሽንግተን፥ ማርኮ ሩቢዮ የኢትዮጵያን ውጥረት ለማርገብ አፋጣኝ ርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ፣ አ.አ፥ በሰሜኑ ጦርነት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጠ፣ ወሎ፥ በተቀሰቀሰው ጦርነት የተፈናቃዮችን መከራ ማባሱ ተገለጠ፣ ካይሮ፥ የአፍሪቃ አገራት ለንድግ…

የዓለም ዜናየመስረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
በሰሜን ኢትዮጵያ በቆቦና አላማጣ አካባቢዎች ከባድ ውግያ ሲካሄዱ እንደዋሉ መረጃዎች አመላከቱ። አላማጣ፣ ጥሙጓና ሰሌን ውሃ በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ታውቋል። በመቐለ ከተማ በሚገኘው የትግራይ ቴሌቪዥን የድሮን ጥቃት እንደተፈጸመበት…
የዓለም ዜናDW Amharic የመስከረም 16 ቀን 2019 የዓለም ዜና
ሩሲያና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ግጭት ያሳስበናል አሉ። መከላከያ ሠራዊት በትግራይ አምስት ትምህርት ቤቶች እና በአማራ ክልል ቆቦ ከተማ ላይ በፈጸማቸው ድብደባዎች ሰዎች መገደላቸውን የተመ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል።…
የዓለም ዜናየመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. የዶቼቬለ የዓለም ዜና
አርዕስተ ዜና -የኢትዮጵያ ጦርና የትግራይ ኃይሎች ዛሬ በተለያዩ ግንባሮች ከባድ ውጊያ መካሄዳቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ -በትግራይ ክልልና በአማራ ክልል አንዳንድ ከተሞች የኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት ዛሬ አርብ መታጎሉን ተጠቃሚዎች…
የዓለም ዜናየመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የትግራይ ኃይሎች ከፌድራል መንግሥት ጋር “ሙሉ ጦርነት” መግጠማቸውን ገለፁ። የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰውን ጦርነት “በአፋጣኝ ማርገብ” እንደሚያስፈልግ አሳሰበ። ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚያገናኝ የተጣራ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ልትዘጋ ነው።…
የዓለም ዜናየመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ የፈደራል መንግሥትና ትግራይን የሚገዛዉ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ኃይላት አዲስ ዉጊያ ገጥመዋል።የደቡብ ሱዳን ፕረዝደንት ሳልቫኺር የሐገሪቱን የሽግግር መንግስት አፈረሱ። ኢራን በአሜሪካና እስራኤል ጥቃቶች የወደመውን የነዳጅ…
የዓለም ዜናNews AMH_am Dienstag den 22.09.2026 - MP3-Stereo
የኢትዮጵያ የፀጥታ ሁኔታ አሳስቦኛል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። በሃገሪቱ ውጥረቶችን ለመቀነስ እና የፕሪቶሪያ ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ በአፍሪቃ ኅብረት የሚመራውን ጥረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መደገፉን እንደሚቀጥል…
የዓለም ዜናየመስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
አርዕስተ ዜና -የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የትግራይ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ከስርጭት መታገዱን አስታወቀ። -የየመን ሁቲዎች ስልታዊ የተባሉ የየመን ከፍተኛ ስፍራዎችን ለመቆጣጠር በመገስገስ ላይ ናቸው - የጀርመን…
የዓለም ዜናየመስከረም 10 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
ሰባት ታጣቂ ቡድኖች የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና የተባለ ጥምረት መመሥረታቸውን አወጁ ። አሜሪካ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት ከፈጸመች በመካከለኛ ምስራቅ ውስጥ የሚገኙ የጦር ሰፈሮቿንና ጥቅሞቿ ላይ ጽኑ ሕመን የሚያስከትል ጥቃት…
የዓለም ዜናየመስከረም 9 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
• በደቡባዊ ትግራይ ማይጨው ከተማ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን የክልሉን የመገናኛ ብዙኃን ጠቀሶ የትግራይ ቴሌቭዥን በፌስ ቡክ ገጹ ዘገበ። • በጋምቤላ ክልል ታጣቂዎች በሕዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪ ላይ ባደረሱት ጥቃት በትንሹ 10 ሰዎች ተገደሉ ። ሌሎች…