Shows / የዓለም ዜና

የዓለም ዜና
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
Episodes
የዓለም ዜናየመስከረም 8፣ 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
• የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት 300 ያህል የትግራይ ታጣቂ ኃይሎች አባላት እጃቸውን መስጠታቸውን አስታወቀ። • የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) የኢትዮጵያ መንግስትን በጋራ “ለመዉጋት” የተመሠረዉ “ፅምዶ” ተባለ ህብረት ውስጥ ተሳትፎ እንደሌለውና…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም
አርስተ ዜና፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንሶ ዞን ከጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አደረሱት በተባለው ጥቃት ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ገለጹ።-የስምረት ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ፤ ትምህርት ሚኒስቴር ን…
የዓለም ዜናየመስከረም 6 ቀን 2019 የዓለም ዜና
-ሊቢያ ዉስጥ በየእስር ቤቱ የሚገኙ የኤርትራ ሥደተኞች ከፍተኛ ሥቃይ እንደሚደርስባቸዉ አስታወቁ።ሥደተኞቹ እንደሚሉት የየእስር ቤቱ ተቆጣጣሪዎችና ጠባቂዎች።ይደበድቧቸዋል።ሴቶቹን ይደፍሯቸዋል።---የየመን አንሳር አላሕ ተዋጊዎች የሙስሊሞቹን ቅድስት ከተማ…
የዓለም ዜናየመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
• በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትናንት ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የአስራ ሦስት ሰዎች ህይወት አለፈ ፡፡ • የትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሌሎች ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚመደቡ ተማሪዎችን ማመልከቻዎች መቀበል…
የዓለም ዜናየመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንሶ ዞን ታጣቂዎቸ አደረሱት በተባለው ጥቃት 5 ሰዎች ተገደሉ፤ 4 ደግሞ ቆሰሉ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል እሁድ ለሊት ለሰኞ አጥቢያ በሱዳኑ የብሉ ናይል ግዛት…
የዓለም ዜናየመስከረም 03 ቀን 2019 የዓለም ዜና
በየመን በሑቲዎችና የመንግሥት ኃይሎች ውጊያ 86,000 ሰዎች ሲፈናቀሉ ከ2,000 በላይ ጅቡቲ ገቡ። “በዓለም ዙሪያ የግጭቶችና ውጥረቶች ቁጥር እየጨመረ” በመሔዱ በሕዝቦች ሕይወት ላይ ሰፊ ተጽዕኖ ማሳደሩን የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ…
የዓለም ዜናየመስከረም 2 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን እያተራመሰች ነው ስትል ኤርትራ ከሰሰች። ለብሪክስ ጉባኤ ሕንድ ኒውደልሂ ከተማ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ከስብሰባው ጎን ለጎን የኢራን ፕረዚደንትን ጨምሮ ከተለያዩ ሐገራት መሪዎች መወያየታቸውን…
የዓለም ዜናየመስከረም አንድ ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በአሜሪካን በኒውዮርክ፣ በፔንታገንና በፔንሲልቬንያ የተፈጸመው የሽብር ጥቃት 25 ተኛ ዓመት ዛሬ በአሜሪካን በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየታሰበ ነው። ነገ ህንድ ውስጥ በሚጀመረው የብሪክስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የአባል ሀገራት መሪዎች ኒውዴልሂ እየገቡ ነው።…
የዓለም ዜናየጳጉሜ 5 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
አ.አ፥ ከ600 እስረኞች በላይ መለቀቃቸውን ኢሰመኮ ዐሳወቀ፤ ጊምቢ፥ አልጄሪያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን አቋረጠች፤ ሣንዓ፥ የሑቲ ዓማጺያን በቀይ ባሕር ቁልፍ የወደብ ከተማን ተቆጣጠሩ፤ ዋሽንግቶን፥ ዶናልድ ትራምፕ…
የዓለም ዜናየጳጉሜ 4 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-- የአሸባሪነት ክስ የተመሰረተባቸዉ የኢሕአፓ መሪዎችና ጠበቃ በዋስ እንዲፈቱ የተላለፈላቸዉ ዉሳኔ ታገደ።-ብሪታንያ ምሥራቃዊ እየሩሳሌም ዉስጥ የሚገኝ የቆንስላ ጽሕፈት ቤቷን እንድትዘጋ እስራኤል ማሳሰቧን ብሪታንያ የሚጠበቅ፣ግን አሳዛኝና ግንኙነትን…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ
አርስተ ዜና፤ በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ በተፈጸመ ጥቃት በርካቶች ሞቱ። -በትግራይ ክልል የሚገኙ አማፅያን የኢትዮጵያ መንግስት በክልሉ ሌላ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል አሉ።-በሌላ በኩል በትግራይ እየተፈፀመ ያለዉ የወጣቶችና…
የዓለም ዜናየጳጉሜ 02 ቀን 2018 የዓለም ዜና
የትግራይ ክልል ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ “ገለልተኛ አይደሉም” በማለት ወነጀለ። በኢትዮጵያ ውጊያ የገጠሙ ኃይሎች በሲቪል ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እንዲያቆሙ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ጥሪ አቀረቡ። መራኄ መንግሥት ፍሬድሪሽ ሜርስ…
የዓለም ዜናየጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
በየመን መንግስት ኃይሎችና «በኢራን ይደገፋሉ» የሚባሉት የሑቲ ደፈጣ ተዋጊዎች መካከል ትላንት አገርሽቶ እስከ ዛሬ በተካሄደ ውግያ ከሁለቱም ወገን ከ140 በላይ ወታደሮች መገደላቸውን ተሰማ። በምሥራቅ ጀርመን በምትገኘው የዛክሰን አንሃልት ግዛት…
የዓለም ዜናየነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• በደቡብ ሱዳን ሰሜናዊ ምስራቅ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 20 ሰዎች ተገደሉ ። አስራ ስድስቱ የመንግስት ወታደሮች እና ፖሊሶች ናቸው ። • የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የአፍሪካን አህጉር ትክክለኛ ስፋት የሚያሳይ አዲስ የዓለም ካርታ…
የዓለም ዜናየነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
በኢትዮጵያ በሁሉም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ ለማቋቋም ወደ 38,000 ኮምፒውተሮች እንደሚያስፈልግ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ።
የዓለም ዜናየነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የተነሳ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሾመው የሱዳን ጉዳይ የምርመራ ቡድን፤ የውጭ ሐገራት ታጣቂዎች በሐገሪቱ ያለውን ግጭት እያባባሱት ነው ሲል ከሰሰ።…
የዓለም ዜናየነሐሴ 27 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-የጀርመንና የሩሲያ ተዘዋዋሪ ግጭት ወደ ቀጥታ ዉዝግብ፣ የጥቃት ሙከራ፣ ቅጣትና የአፀፋ ቅጣት ዛቻ ንሯል።---የቻይና መሪ ሺ ጂፒንግ የዉጪ መንግሥታት በመካከለኛዉ ምሥራቅ የዉስጥ ጉዳይ ጠልቃ እንዲገቡ የአካባቢዉ መንግሥታት መፍቀድ የለባቸዉም…
የዓለም ዜናየነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
አርዕስተ ዜና የኬንያ የአቪዬሽን ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማቸውን ማቋረጣቸው ተገለፀ ። የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሀካይንዴ ሂቺሌማ ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈጸሙ ። የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽክያን ሩሲያ በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት…
የዓለም ዜናDW Amharic የነሐሴ 25 ቀን 2018 የዓለም ዜና
በአንድ ሣምንት 2,463 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት ከ6,000 በላይ ሰዎች በኢቦላ መያዛቸውን አረጋገጠ። በሱዳን የታቀደው ብሔራዊ ውይይት “የመጨረሻ ግብ በሕጋዊ ሲቪል ተቋማት የምትመራ፣…
የዓለም ዜናየነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
የዛምቢያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ በሐገር ክህደት ወንጀል እንደተከሰሱ የሐገሪቱ አቃቤ ሕግ አስታወቀ። በኒጀር ዋና ከተማ ኒያሚ በወታደሮች ተቀስቅሶ የነበረው ዓመጽ በኒጀር መንግስት ታማኝ ወታደሮችና በሐገሪቱ ያሉ የሩስያ የአፍሪካ ጓድ ጦር አባላት ድጋፍ…
የዓለም ዜናየነሐሴ 23 ቀን 2018 የዓለም ዜና
በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ፍራንክ ጋርሺያ ወደ ኢትዮጵያ ሊያቀኑ ነው። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ማሕሙድ አሊ ይሱፍ በደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያውያን ሰላም አስከባሪ ወታደሮች የተገደሉበትን ጥቃት አወገዙ።…
የዓለም ዜናየነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም፤ የዓለም ዜና
በዛሬው የዓለም ዜና ፤የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለስድስት ወራት ተቋርጦ የነበረውን የሮይተርስ ቋሚ የዜና ወኪል ዘጋቢዎች የሥራ ፈቃድ ማደሱን መግለፁን ፣በደቡብ ሱዳን 49 ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን ባለስልጣናት መግለፃቸውን፣ኤስዋቲኒ…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ሐሙስ
አርስተ ዜና፤ -በያዝነዉ ነሐሴ ወር ብቻ ከ 60 በላይ ኢትዮጵያዉያን ፤ ከዕፅ ዝዉዉር ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ከሳዉዲ አረብያ የሚወጡ ዘገባዎች አመላከቱ። -በኔፓል እና በቲቤት ድንበር አካባቢ በተከሰተው አውዳሚ ድንገተኛ የጎርፍ የሟቾች…
የዓለም ዜናየነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና የኦባሳንጆን የሰሞኑን የመቀሌ ጉብኝት በበጎ እንደሚመለከተው የአሜሪካ ኤምባሲ መግለፁን፣በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ በትኩረት እና በስጋት እየተመለከቱት መሆኑን መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የምዕራባዉያን ዲፕሎማቶች…
የዓለም ዜናየነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
ደቡብ ሱዳን ፤ ሁለት ኢትዮጵያዊ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪዎች ተገደሉ። የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦባሳንጆ የመቀሌ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ። ኢትዮጵያ እ.ጎ.አ. በ2028 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ሰነዷን…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ሰኞ
አርስተ ዜና፤ በጫካ የሚገኙትና የፋኖ ንቅናቄ ተራ አባል ነኝ ሲሉ የገለፁልን አቶ እስክንድር ነጋ፤ ባለፉት አራት ዓመታት ከበርካታ የግድያ ሙከራ ማምለጣቸዉን ተናገሩ። እስክንድር ነጋ ጽምዶ የተባለዉን ጥምረት ን የኢትዮጵያ ጠላት ብለዉታል።-ዛሬ 35 ኛ…
የዓለም ዜናየነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• በደቡባዊ ቱኒዚያ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ ስደተኞችን አፍኖ ይዞ ሲጓዝ የነበረ ጀልባ ሰጥሞ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ። • በናይጄሪያ ኒጀር ግዛት ቦርጉ ግዛት ታጣቂ ጂሃዲስቶች ትክክለኛውን የእስልምና አስተምሮ አልተከተሉም ባሏቸው ምዕመናን ላይ…
የዓለም ዜናየነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
በዛሬው የዓለም ዜና ከአንድ ወር በላይ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዛሬ መጠናቀቁን ፣በናይጄሪያ በአክራሪ ቡድኖች በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን እና መታፈናቸው መገለፁን፣የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆሃን ዋዴፉል ለጉብኝት…
የዓለም ዜናየነሐሴ 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
አንጎት፥ መንገድ ዳር የተጠመደ ፈንጂ ባለሦስት እግር ባጃጅ አጉኖ ጉዳት አደረሰ፤ ኦባሳንጆ ከአፍሪካ ኀብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ፤ አ.አ፥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የ500 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ የማቅረቡ ምክንያት፤ ቡኒያ፥ ኢቦላ ዳግም…
የዓለም ዜናየነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዛሬ ከቀትር በፊት መቀሌ ከተማ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላን በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች መጎዳታቸውን የሆስፒታል ምንጮች አመለከቱ። ጥቃቱ የደረሰው በሲቪሎች መኖሪያ አካባቢ ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ…
የዓለም ዜናየነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች በስምንት አጀንዳዎች ላይ የመከሩባቸው ምክረ ሀሳቦች የተጠናቀረበት የመጨረሻ ሠነድ ነገ ለ 4 ሺህ ጉባኤተኞች እንደሚቀርብ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።…
የዓለም ዜናየነሐሴ 12 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ የፈደራል መንግስት ጦር መቀሌ አጠገብ የሚገኝ ሥፍራን ዛሬ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን ደብድቧል በማለት ህወሓት ወቀሰ።ህወሓት በድብደባዉ ሥለደረሰዉ ጉዳት አልገለፀም።አንድ የዓይን ምስክር ግን ቢያንስ አንድ ታጣቂ መገደሉንና ሌሎች ሁለት…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ሰኞ
አርስተ ዜና --የሞሮኮ የጸጥታ ኃይሎች ድንበር አቋርጠዉ የስፔን ራስ-ገዝ ወደ ሆነችዉ ሴዑታ በየብስ እና በባህር አቋርጠዉ ለመግባት የሞከሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን በቁጥጥር አዋሉ።-የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ወቅት…
የዓለም ዜናDW Amharic የነሐሴ 10 ቀን 2018 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥትና የትግራይ ክልል “የፖለቲካ መሪዎች የሕዝቡን ድምጽ እንዲሰሙ፣ ሰዎችን እየጎዱ ያሉ ችግሮችን የጋራ መግባባት በመፍጠር ለመፍታት እንዲሞክሩ” የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥሪ አቀረበ። የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት…
የዓለም ዜናየነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
የትግራይ እና አማራ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው የቆቦ አካባቢዎች ዛሬ ማለዳ በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና በሕወሃት ታጣቂዎች መካከል ግጭት መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ተናገሩ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ “…
የዓለም ዜናየነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒ ጄ በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙ አምስት ጋዜጠኞች የሽብር ወንጀል ፈጽመናል ብለው አምነው ይቅርታ እንዲጠይቁ የሚደረግባቸውን ግፊት አወገዘ። • የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በብሄራዊ ጦሩ ላይ መጠነ ሰፊ…
የዓለም ዜናየሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
አ.አ፥ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክር ሂደቱ ላይ ሥጋት እንዳላቸው ገለጡ፣ አፋር፥ ብርቱ ድርቅ ባስከተለው የውኃ እጥረት የተነሳ የቤት እንስሳት እየሞቱ ነው፣ ሞቃዲሹ፥ ሶማሊያ ውስጥ ብርቱ የረሐብ አደጋ አንዣብቧል፣ ኪየቭ፥ ዩክሬን በጦርነቱ የሚሞቱ…
የዓለም ዜናየነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና በአማራ ክልል ለተፈጠረው ቀውስ ኃላፊነት ወስደው እንዲፈርሙና ከእሥር እንዲፈቱ ጥያቄ እንደቀረበላቸው የገለፁ 30 የሽብር ተከሳሾች አንፈርምም ማለታቸው ተነገረ። በአማራ ክልል በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር…
የዓለም ዜናየነሐሴ 5 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር አላማጣ ከተማ አጠገብ ትምሕርት ቤት ዉስጥ የሰፈረ የትግራይ ተዋጊ ኃይልን በሰዉ አልባ አዉሮፕላን መምታቱን የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት አስታወቁ፤ አወገዙም።በጥቃቱ ተዋጊዎችም ሰላማዊ ሰዎችም መሞት መቁሰላቸዉ…
የዓለም ዜናየነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕሰተ ዜና -በምሥራቃዊ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ የተቀሰቀሰው በግንቦት የመጀመሪያ ሣምንት ከመታወጁ ሦስት ወራት ገደማ አስቀድሞ እንደነበር የዓለም የጤና ድርጅት ዛሬ አስታወቀ። -ዩክሬን በሩስያ ላይ በጣለችው…
የዓለም ዜናየነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስቱ እና የክልል መሪዎች እውነተኛ የፖለቲካ መፍትሔ እንዲሹ ጥሪ አቀረቡ ። • በኢራን የሚደገፉት የየመን ሁቲ አማፂያን በሳውዲ አረቢያ የቀይ ባሕር ዳርቻ በሚገኘው…
የዓለም ዜናየነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና በአለታ ወንዶ ከተማ በመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ከ178,000 በላይ ስደተኞች ከደቡብ አፍሪቃ መልቀቃቸውን፣ኢራን እና ኦማን ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበናል ማለታቸውን፣ኢራን በኤምሬትስ መርከብ ላይ ጥቃት ፈፀመች…
የዓለም ዜናየነሐሴ 1 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ መንግሥት ሐገርና ሕዝብ ጎድተዋል፣ ገንዘብ አጭበርብረዋል፣ በሙስና ተዘፍቀዋል ያላቸዉን ከፍተኛ ባለሥልጣናቱን ማሰሩን አስታወቀ።----የዩጋንዳ ጦር የጋዛን ሠላም ለማስከበር ይሰፍራል ለተባለዉ ዓለም አቀፍ ሠራዊት ወታደሮች እንዲያዋጣ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ታጣቂዎች ለተጨማሪ ዉጊያ የሚያደርጉት ዝግጅት መቀጠሉን የተለያዩ ወገኖች አስታወቁ። ከራያ አለማጣና አካባቢው በጦርነት ስጋት ከተፈናቀሉ ሴቶች…
የዓለም ዜናየሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በጋምቤላ ክልል ኑዌር ብሔረሰብ ዞን በሚገኙ አምስት ወረዳዎች የተከሰተው የዝናብ እጥረት የተለያዩ ሰብሎችና አትክልቶችን ለጉዳት መዳረጉን ነዋሪዎች እና የዞኑ አስተዳደር ለዶቼቬለ ተናገሩ። በዴሞክራቲክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ግዛት የተቀሰቀሰው የኢቦላ ተሐዋሲ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 28 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-ሱዳንን ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስነዉ የሴቲት ወንዝ ዉስጥ 15 የትግራይ ተዋጊዎች አስከሬን መገኘቱን የሱዳን የሕክምና ባለሙያዎች አስታወቁ።የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና የህወሓት ተዋጊዎች አዲስ የገጠሙት ዉጊያና የዉጊያ ዝግጅት ሰላማዊ ሰዎችን ለከፋ አደጋ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ-ዜና በራያ አላማጣ ግንባር ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ዝግጅት ማየሉን ነዋሪዎች ገለጹ። በአካባቢው ፣ ቤት ለቤት ዝርፊያ መስፋፋቱን የትራንስፖርትና የባንክ አገልግሎት በመስተጓጐሉ ደንበኞች ለተጨማሪ ክፍያ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
በመከላከያ ሠራዊትና በትግራይ የጸጥታ ኃይሎች መካከል ሸረሪና በተባለ ቦታ የተጀመረው ውጊያ መቆሙን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ፈጸመችው በተባለ የአየር ጥቃት 15 ፍልስጤማውያን ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የጋዛ ጤና…
የዓለም ዜናየሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና ፤በትግራይ አዲስ ጦርነት መከፈቱን የትግራይ ቴሌቪዥን መዘገቡን፣በሲውታ፤ ስፔን እና ሞሮኮ የድንበር በተከሰተው የስደተኞች ቀውስ የሟቾች ቁጥር 67መድረሱን፣በስፔኗ ሲኡታ ግዛት የሚፈልሱ ስደተኞችን በተመለከተ ውይይት እንዲደረግ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና ፤በትግራይ አዲስ ጦርነት መከፈቱን የትግራይ ቴሌቪዥን መዘገቡን፣በሲውታ፤ ስፔን እና ሞሮኮ የድንበር በተከሰተው የስደተኞች ቀውስ የሟቾች ቁጥር 67መድረሱን፣በስፔኗ ሲኡታ ግዛት የሚፈልሱ ስደተኞችን በተመለከተ ውይይት እንዲደረግ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 24 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሐን ባለሥልጣን «የይዘት ግዴታዎችን ተላልፈዋል» ላላቸዉ ለሁለት የሐገር ዉስጥ ማሰራጪያ ጣቢያዎች «የመጨረሻ« ያለዉን የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ማስጠንቀቂያዉ የተሰጣቸዉ አሐዱ ኤፍ ኤም 94.3ና አርትስ ቴሌቪዥን ጣቢዎችን…
የዓለም ዜናየሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ ከማላዊ ፖሊስና ከኢንተርፖል ጋር በመተባበር በኢትዮጵያዉን ወጣቶች ላይ «ከባድ ኢሰብአዊ ድርጊት ሲፈጽም ነበር» ያለዉን ተጠርጣሪ መያዙን አስታወቀ። • በሱዳን ሰሜን ኮርዶፋን ግዛት በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ዘጠኝ ሰቪሎች…
የዓለም ዜናየሐምሌ 22 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-ሳዑዲ አረቢያ «ሐሺሽ ይዘዉ ተገኝተዋል» በሚል የወነጀለቻቸዉን አምስት ኢትዮጵያዉያን ሥደተኞችን በሞት ቀጣች።ሑዩማን ራይትስ ዋች እንዳስታወቀዉ ሳዑዲ አረቢያ የግሪጎሪያኑ 2026 ከባተ ካለፈዉ ጥር ወዲሕ በተመሳሳይ ወንጀል ተሳትፈዋል ያለቻቸዉን 17…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ
አርስተ ዜና፤ አዲስ አበባ ላይ ለሁለት ቀናት የሚዘልቀው 49ኛው የአፍሪቃ ኀብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባዔ፣ አህጉሪቱን ለገጠሟት የፀጥታ ችግሮች ትኩረት መስጠት እንዳለበት ተነገረ። -መቀመጫቸዉን ቤንጋዚ የያደረጉ የሊቢያ ባለሥልጣናት፣ የተለያዩ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 20 ቀን፤ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና ፤በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ አርሲ ከ450 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመጉ ይፋ ማድረጉን፣የናይጄሪያ ጦር በታጣቂ ቡድን የተጠለፉ 48 ሰላማዊ ሰዎችን በዘመቻ ማስለቀቁን፣በኢራን የሚደገፉት የየመን የሁቲ አማፂያን በሳዑዲ አረቢያ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 19 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና ፤ከባድ የአየር ንብረት መዛባት የሚያስከትለው «ሱፐር ኤል ኒኖ» በአፍሪካ ሃገራት ላይ ከ10 እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚሆን የኢኮኖሚ ጉዳት ያደርሳል መባሉን፣በበርሊን የተፈፀመው ጥቃት ከሽብር ጋር የሚይያያዝ ነው ሲል የጀርመን…
የዓለም ዜናየሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• በኮንጎ በኤቦላ ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ3000 ማለፉ በተሰማበት በዛሬው ዕለት (ቅዳሜ) የጤና ባለሞያዎች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ ። • የየመኑ ሁቲ አማፅያን በሳዑዲ አረቢያ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ተቋማት ላይ የድሮን እና የሚሳኤል ጥቃት…
የዓለም ዜናየዕለተ ዐርብ ሐምሌ 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የአፍሪቃ ኅብረት በቀይ ባሕር የተፈፀመውን የመርከቦች ጥቃት አወገዘ፤ ጋሮዌ፥ የአደን ባሕረ ሠላጤ የየመን ክልል ላይ የታገተችው የንግድ መርከብ በሶማሌ የባሕር ላይ ወሮበሎች ቁጥጥር ስር ናት፤ ኪንሻሳ፥ የዘንድሮው የኢቦላ ወረርሺኝ ከከዚህ ቀደሙ በሦስት…
የዓለም ዜናየሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ በሚገኘው አባይ ገዳመ አስቄጤስ አቡነ አረጋዊ እና ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት የ2 መነኮሳት…
የዓለም ዜናየሐምሌ 15 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ «አደገኛ የሰዉ አዘዋዋሪ ወንጀለኛ» ያለዉን 17 አባላት ያሉት መረብን መበጣጠሱን አስታወቀ።---የዓለም የረሐብተኞች ቁጥር አምና ለሶስተኛ ተከታታይ ዓመት መቀነሱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።የረሐብተኛዉ ቁጥር…