Shows / የዓለም ዜና

የዓለም ዜና
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
Episodes
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ
አርስተ ዜና፤ ኢሕአፓ በትግራይ አዲስ የጦርነት ሥጋት ማንዣበቡን በመግለፅ ጥሪ አቀረበ። ፓርቲው መንግሥት በሚያስተዳድራቸው መገናኛ ብዙኃን የሚካሄድ ያለው "የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እና የሕዝብን ሥነ-ልቦና ለጦርነት የማዘጋጀት ሙከራ" ከአራት ዓመታት በፊት…
የዓለም ዜናየሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና ከሱዳኑ ፈጥኖ ደራሹ ኃይል ጋር በምታካሂደው ጦርነት ኬሚካዊ የጦር መሣሪያዎችን ጥቅም ላይ አውላለች ባለቻት በሱዳን ላይ ዩናይትድ ስቴትስ ዛሬ አዲስ ማዕቀብ ጣለች።ለክሱ ያቀረበችው ማስረጃ ግን የለም…
የዓለም ዜናDW Amharic የሐምሌ 12 ቀን 2018 የዓለም ዜና
በሶማሌ ክልል ቀብሪ በያሕ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ። ለ2019 የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት 704 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ። በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ምዕራባዊ ክፍሎች፤ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልልና በጋምቤላ ክልል…
የዓለም ዜናየሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ-ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና ፤በአዲስ አበባ ከተማ ህወሓትን የሚቃወም ሰልፍ መካሄዱን፤ኢራን 'የአሜሪካ ጥቃቶች ከቀጠሉ ምንም አይነት የፖለቲካ ድንበር ደህንነቱ የተጠበቀ አይሆንም' ስትል ማስጠንቀቋን፣የሊባኖስ ፕሬዝዳንት ትራምፕን ለማግኘት ወደ ዋሽንግተን…
የዓለም ዜናየሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
በዛሬው የዓለም ዜና፤ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ-መንበር አብደል ፋታኅ አል ቡርኻን በአስመራ መገናኘታቸውን፣ሶማሊያ በየኮቪድ-19 ሰበብ የ250 ሚሊዮን ዶላር ማጭበርበር የተከሰሰ ቁልፍ ተጠርጣሪን ለአሜሪካ…
የዓለም ዜናየሐሙስ ሐምሌ 9 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
አ.አ፥ ስለተጀመረው አገራዊ ምክክር የፓርቲዎች ትችት እና ድጋፍ፤ ሙዋንጋ ፥ ዛምቤዚ ባህር ሰጥመዋል የተባሉ ኢትዮጵያዉያን በሕይወት ተገኙ፤ ዋሽንግቶን፥ ዩናይትድ ስቴትስ በኢቦላ ከተጠቃችው ኮንጎ የሚመጡ ዜጎቿን ወደ አገር መግባት ከለከለች፤ ኪዬቭ፥…
የዓለም ዜናየሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ « ለእኔ ሳይሆን ለእኛ፣ ለኢትዮጵያ ማለት ከቻልን ምክክሩ ፍሬያማ ይሆናል በማለት ለጉባኤተኞቹ ጥሪ አቅርበዋል። ወደቦትስዋና ለመሻገር የሞከሩ 10…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ሐምሌ 7 ቀን 2028 ዓ.ም ማክሰኞ
አርስተ ዜና-የአሜሪካ ጦር ለሦስተኛ ተከታታይ ምሽት በኢራን ኢላማዎች ላይ ጥቃቶችን ማካሄዱን አስታወቀ። የኢራን አብዮታዊ ዘብ በበኩሉ ፤ በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ሁለት ከፍተኛ ነዳጅ መርከቦችን መምታቱን እና ከጉዞ ማሰናከሉን አስታውቋል።-ከስድስት…
የዓለም ዜናየሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በአስቸኳይ በማስቆም ሕገ መንግስታዊ ግዴታውን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አሳሰበ። የየመን ሑቲ ታጣቂዎች ሳውዲ ዓረብያ በሰነዓ ዓለም…
የዓለም ዜናየሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• የሱዳን ፍርድ ቤት መሐመድ ሐምዳን ዳግሎን ጨምሮ 16 የፈጥኖ ደራሹ ኃይል RSF አመራር በሌሉበት የሞት ቅጣት ፈረደ። • ደቡብ አፍሪካ ሶስት የቤተሰቡን አባላት በመግደል ሸሽቶ ወደ ሐገሯ ገብቶ የነበረውን ብሪታንያዊ አሳልፋ ልትሰጥ ነው። • የኢራን…
የዓለም ዜናDW Amharic የሐምሌ 04 ቀን 2018 የዓለም ዜና
አሜሪካ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ለስድስት አገራት ዜጎች የተሰጠውን በአገሪቱ የመቆየትና የመሥራት ጊዜያዊ ከለላ ለተጨማሪ ቀናት አራዘመች። የሱዳን ብሔራዊ ጦር አሜሪካ ያዘጋጀችውን ምክረ-ሐሳብ የሚቀበለው ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከተቆጣጠራቸው ከተሞች ለቅቆ…
የዓለም ዜናየሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢኩዋቶርያል ጊኒ የተጠረዙ ከኢትጵዮያ፣ከአንጎላ እና ከሞሪቴንያ መሆናቸው የተገለፀ 17 ስደተኞች በተያዙበት ሆቴል ውስጥ በኤቦላ እንደተያዘ የሚጠረጠር ቢያንስ አንድ ሰው ተገልሎ…
የዓለም ዜናየሐሙስ ሐምሌ 2 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
ናሜይ፥ ሩስያ እና የሣኅል ቀጠና አገራት ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ነው ፤ አንካራ፥ የኔቶ ጉባኤ በተሳታፊዎች ስምምነት ተጠናቀቀ፤ቤርሊን፥ ራኄ መንግሥት ፍሪደሪሽ ሜርስ ትናንት የተጠናቀቀው ኔቶ ጉባኤ ከጠበቁት በላይ መኾኑን ተናገሩ፤ ቴሕራን፥…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓም ረቡዕ
አርስተ ዜና፤ የደቡብ አፍሪቃ ፖሊስና ወታደራዊ ኃይል በጆሃንስበርግ አቅራቢያ በሕገ-ወጥ የማዕድን ቁፋሮ ሥራዎች ላይ ባደረጉት ከፍተኛ ዘመቻ ከ200 በላይ ሰዎችን አሰሩ። በደቡብ አፍሪቃ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን መካከል ህጋዊ ወረቅት የሌላቸዉ ስለመያዝ…
የዓለም ዜናየማክሰኞ ሰኔ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
አ.አ፥ ጠ/ሚ ዐቢይ ስለ ሕገ መንግሥቱ ተናገሩ፤ ናይሮቢ፥ የኬንያ ፖሊስ የመታሰቢያ ሰልፍ ከለከለ፤ ኪንሻሳ፥ የኢቦላ ወረርሺኝ በኮንጎ መዛመቱን እንደቀጠለ ነው፤ ደማስቆስ፥ ሶሪያ ውስጥ በፈረንሣይ ፕሬዚደንት ጉብኝት ወቅት በደረሰ ፍንዳታ 18…
የዓለም ዜናDW Amharic የሰኔ 29 ቀን 2018 የዓለም ዜና
የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት የ15 ዓመት አዳጊዎችን ጨምሮ ሲቪል ሰዎችን እያፈኑ በግዳጅ ለውትድርና በመመልመል ላይ እንደሚገኙ ሒውማን ራይት ዎች ወነጀለ። በሱዳን እየተካሔደ በሚገኘው ጦርነት በስድስት ወራት ብቻ 330 ሕጻናት መገደላቸውን የተባበሩት…
የዓለም ዜናDW Amharic-የሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም፤ የዓለም ዜና
በዛሬው የዓለም ዜና በቀይ ባሕር ትቀዝፍ የነበረች አንዲት ዕቃ ጫኝ መርከብ በየመን ሁዴይዳ የባሕር ክልል አካባቢ ጥቃት ተፈፀመባት መባሉን፣ እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በሂዝቦላህ ላይ የምታካሂደውን ዘመቻ አጠናክራ እንደምትቀጥል መግለጿን፣በእስራኤል እስር…
የዓለም ዜናየሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም፤ የዓለም ዜና
በዛሬው የዓለም ዜና ፤ የትግራይ ክልል አሁን ያለበት ሁኔታ አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መግለፁን፣የአውሮፓ እና የአሜሪካ መሪዎች ስደተኞችን ለመጠበቅ እና ለማዋሃድ የበለጠ እንዲሰሩ የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳሥ ማሳሰባቸውን፣ኢራን…
የዓለም ዜናየሰኔ 26 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዘይሴ ወረዳ የመንግሥት ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት 10 ሰዎች መገደላቸዉን የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታወቀ።---የቀድሞዉ የኢራን ላዕላይ መሪ አ,ያቶላሕ ዓሊ ኻምኔይ አስከሬን የሽኝት ሥርዓት ዛሬ…
የዓለም ዜናየሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኮሬ ዞን ተማሪዎች እስካሁን የዓመቱን የማጠቃለያ ፈተና እንዳልተፈተኑ ወላጆች ገለጹ። መምህራኑ «መንግሥት የኑሮ ውድነትን ለመደጎም ያደረገው ውዝፍ የደመወዝ ጭማሪ በተሟላ ሁኔታ አልተከፈለንም» በሚል ወደ ትምህርት ቤት…
የዓለም ዜናየሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አርእስተ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የሱዳኑን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በምህጻሩ RSFን በሰብዓዊነት ላይ በተፈጸሙ ወንጀሎችና በዘር ማጥፋት ወንጀል ከሰሰ ። ትውልደ-ኢትዮጵያዊቷ ሶሻል ዴሞክራት ሜላት ኪሮስ ትናንት ማክሰኞ…
የዓለም ዜናየሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የተመድ የኢቦላ ወረርሽኝ አፍሪቃን እስከ 3,6 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ያስወጣታል አለ። የኬንያ ፖሊስ በዛሬው ዕለት እገታን በመቃወም አደባባይ የወጡ ናቸው በተባሉ ሰዎች ላይ ጥይት ተኩሶ አንድ ሰው መግለደሉን እማኞች አመለከቱ። ሁለት ሰዎችም በጥይት…
የዓለም ዜናDW Amharic የሰኔ 22 ቀን 2018 የዓለም ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ማሕሙድ ተገናኙ። ለ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች ሞባይል ስልክ፣ ቅንጡ የእጅ ሰዓቶችና ማዳመጫዎች ወደ መፈተኛ ክፍል ይዘው መግባት ተከለከሉ። ኢትዮጵያ አንድ…
የዓለም ዜናየዕሁድ ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ. ም ፤ የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና በሳውዲ አረቢያ እና በፈረንሳይ በደረሰ የሄሊኮፕተር እና የአውሮፕላን አደጋ 25 ሰዎች መሞታቸውን፣ በአውሮጳ በተከሰተው ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል በአንድ ሳምንት ብቻ ከ1,300 በላይ ሞት መመዝገቡን፣ ቢያንስ 191 ሚሊዮን ሰዎች…
የዓለም ዜናየሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮጳ ኅብረት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እያካሔደ ነው የተባለው አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ የፕሪቶሪያ ግጭት የማቆም ስምምነት በግልጽ የጣሰ ነው ሲል ነቀፈ። • በሱዳን ኤል-ኦቤይድ ከተማ የሚካሄደው ውጊያ ወደ…
የዓለም ዜናየዓርብ ሰኔ 19 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
መቐለ፥ ሕወሓት ለሒውማን ራይትስ ዎች ምላሽ ሰጠ፤ ካርቱም፥ በሱዳን ኤል ኦቤይድ ከተማ ላይ ሌላ ፍጅት እንዳይከሰት አሥግቷል፤ ቱኒስ፥ ኃዋቂዋ ቱኒዚያዊት የ75 ዓመት የመብት ተሟጋች 25 ዓመት እስር ተፈረደባቸው፤ ዋሽንግተን፥ የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ…
የዓለም ዜናየሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኬንያ ፖሊስ በዛሬው ዕለት ናይሮቢ በሚገኘው ዋና የፖሊስ ጣቢያ አቅራቢያ የተሰበሰቡ ሰልፈኞችን በአስለቃሽ ጭስ በተነ። ቬንዝዌላን ባናወጠው የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ የ164 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን 971 ሰዎች መጎዳታቸውን የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝደንት…
የዓለም ዜናየሰኔ 17 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-ራሱን የሊቢያ «የመረጋጋት መንግሥት» ብሎ የሚጠራዉ የምሥራቅ ሊቢያ ስብስብ የኢትዮጵያ፣ የሶማሊያ፣ የኤርትራና የሱዳን ዜጎች ሊቢያ እንዳይገቡ አገደ።---አዉሮጳን የገለበዉ የሙቀት ማዕበል የሰዎች ሕይወት እያጠፋ፣የትምሕርት ሒደት፣ሥራና እንቅስቃሴንም…
የዓለም ዜናየሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ ም የዓለም ዜና
ግብፅ ከህገ-ወጥ የወርቅ ማዕድን ጋር በተያያዘ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር አዋለች።ዩጋንዳ ውስጥ አንድ አዲስ ሰው ላይ ኤቦላ ተረጋገጠ፤ በጠቅላላው 20 ሰዎች ተይዘዋል እስራኤል ወደፊት የጦር መሣሪያ አቅርቦትን በተመለከተ የዩናይትድ ስቴትስ…
የዓለም ዜናየሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
የኬንያ የሰራተኛ ጉዳይ ሚኒስትር፤ ወጣቶችን ለሩስያ በወታደርነት በመመልመል እንደሚጠረጠሩ ተገለጸ። በቀጠር በአንድ የተፈጥሮ ጋዝ ማምረቻ በደረሰ ፍንዳታ 13 ሰዎች ሲሞቱ በ 54 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የቀጠር የሐገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የዓለም ዜናየሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና በአብዛኛዎቹ አካባቢዎች ገዡ ፓርቲ ብልፅግና 90 በመቶ ድምፅ ማግኘቱን ምርጫ ቦርድ መግለጹን፣በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ነፃ እና ገለልተኛ ተቋም ሆኖ መስራቱን የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ መናገራቸውን፣በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሴቶች ያለስጋት…
የዓለም ዜናየሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤርትራ ጉዳይ ልዩ መርማሪ በሀገሪቱ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተባባሰ መምጣቱን አስታወቁ። • በእስር ላይ የነበረችው ጋዜጠኛ ሳልሳዊት ባይነሳኝ መፈታቷን ቤተሰቦቿ ለዶቼ ተናገሩ። • በምስራቃዊ ሊቢያ የባህር ዳርቻ…
የዓለም ዜናየሰኔ 12፣ ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• በትግራይ ክልል ለወታደራዊ ስልጠና የሚደረገው የአፈሳ ዘመቻ ብርቱ ትችት እና ተቃዉሞ መቀስቀሱ ተዘገበ ። • በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ዛሬ ዓርብ አስጠነቀቀ። •…
የዓለም ዜናየሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
አርዕስተ ዜና -ዩናይትድ ስቴትስ «አክራሪ» ባለቻቸዉ የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አባላትና በቤተሰቦቻቸዉ ላይ ያነጣጠረ የቪዛ እገዳ ጣለች። ዩናይትድ ስቴትስ የቪዛ እገዳዉን የጣለችዉ / በትግራይ ክልል ሠላም ለማስፈን የተደረገዉን…
የዓለም ዜናየሰኔ 10 ቀን 2018 የዓለም ዜና
-የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ ያስገነባችዉ ግድብ ግብፅን ለብዙ ችግሮች አጋልጧል አሉ።ትራምፕ የግብፅ አቻቸዉን ዛሬ ሲያነጋግሩ እንዳሉት መስተዳድራቸዉ ሁለቱን ሐገራት ለማግባባት እንደሚጥር…
የዓለም ዜናየሰኔ 9 ቀን 2018 የዓለም ዜና
በዚምባብዌ አንድ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ከባቡር ጋር በመላተሙ ቢያንስ 9 ሰዎች ሲሞቱ 25 መቁሰላቸውን የሐገሪቱ የሐገሪቱ ባለስልጣናት አሳወቁ። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሐገራቸው ከአሜሪካ ጋር የመጨረሻው የሰላም ስምምነት በመጨው አርብ…
የዓለም ዜናDW Amharic የሰኔ 08 ቀን 2018 የዓለም ዜና
ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ 170 ሜትር ርዝመት ያለው ገደል ውስጥ በመውደቁ የ31 ሰዎች ሲሞቱ 30 ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደረሰባቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ እየተገነባ በሚገኘው…
የዓለም ዜናየሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት አብዲራሕማን ሞሐመድ አብዱላሒ "ታሪካዊ" የተባለለትን ጉብኝት እውቅና በሰጠቻቸው ሀገር እስራኤል እያደረጉ ነው። በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ብቻ ከ 700 በላይ ሰዎች በኢቦላ ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። የእስራኤል ጦር ዛሬ…
የዓለም ዜናየሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• የኤርትራው የማስታወቂያ ሚንስትር የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ብልጽግና ፓርቲ በተዛባ መረጃ ላይ የተመሰረተ ፕሮፖጋንዳ ያሰራጫል ሲሉ ከሰሱ ። • በኢራን እየተካሄደ ያለው ጦርነት የአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋን በመናርና የአቅርቦት እጥረትን በመፍጠር…
የዓለም ዜናየሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በአፍሪቃ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ የተመራ የልዑካን ቡድን ወደ መቀለ መጓዙ ተሰማ። የቡድኑ መሪ የጉዟቸው ዓላማ ሁኔታዎች እንዳይባባሱ አስቀድሞ ለማርገብ ነው ብለዋል። የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጁ ነው መባሉን…
የዓለም ዜናየሐሙስ ሰኔ 4 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
መቐለ፥ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ኦሉሴጉን ኦባሳንጆን ዛሬ መቐለ ከተማ ዉስጥ ተቀብለው አነጋገሩ፤ አ.አ፥ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ ለፕላን-በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመራ፤ ጂዳ፥ ሣዑዲ ዓረቢያ ታስረው…
የዓለም ዜናየሰኔ 3 ቀን፣ 2018 የዓለም ዜና
-ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክና ዩጋንዳ ዉስጥ የተሰራጨዉ የኢቦላ ተሕዋሲ የያዛቸዉ ሰዎች ቁጥር 620 ደረሰ።ተሕዋሲዉ 120 ያክል ሰዎች መግደሉ ተረጋግጧል።ሶስት የኮንጎ ቤተ-ምርመራዎች ተሕዋሲዉን መመርመሪያ መሳሪያና ንጥረ-ነገር…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ
አርስተ ዜና--በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የተፈናቃዮች ልዩ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በአማራ ክልል ዛሬ ተከናወነ። ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምዕራብ ወለጋ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በነበሩ የፀጥታ ችግር ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸዉ እንዲመለሱ…
የዓለም ዜናየሰኞ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ደቡብ አፍሪቃ በሚገኙ ስደተኞች ላይ ከሕግ በላይ ሆነው እርምጃ የሚወስዱትንሰዎች ባለሥልጣናቶቻቸውእንደማይታገሱ አሳሰቡ ። ኢራን እስራኤልን ትናንትናና ዛሬ ስትደበድ እሥራኤልም በአጸፋው ኢራንን ዛሬ መታለች ።…
የዓለም ዜናየግንቦት 30 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የማዕከላይ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግስት ከአሜሪካ የሚጠረዙ ስደተኞችን ተቀብሎ ለማስተናገድ መስማማቱን ከሐገሪቱ የወጡ ዲፕሎማሲያዊ ምንጮች አረጋገጡ። ዩናይትድስቴትስና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ዛሬ 100 ቀናትን ደፍኗል። ዩናይትድ ስቴትስ…
የዓለም ዜናDW Amharic-የቅዳሜ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና ፣የኢትዮጵያ አየር ሃይል በትግራይ ክልል ሸራሮ ከተማ አቅራቢያ አካሄደው በተባለው የድሮን ጥቃት ጉዳት ደረሰ መባሉን።ናይጄሪያ እና ጋና ዜጎቻቸው ደቡብ አፍሪካን ለቀው እንዲወጡ ሀሳብ ማቅረባቸውን፣ኩዌት፤ አዲሱ የኢራን ጥቃት 'አደጋ…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም አርብ
አርስተ ዜና-አሜሪካ በኩባ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ አሳረፈች። --ቅድሚያ ለሰብአዊ መብት የተባለ አገር በቀል የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በትግራይ እየተካሄደ ነው ባለው አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላን እንዲያወግዝ እና እንዲያስቆም…
የዓለም ዜናየግንቦት 27 ቀን 2018፤ ዓለም ዜና
በዛሬው የዓለም ዜና ተቃዋሚው የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በክልሉ ምርጫ«የማጭበርበር ተግባራት ተፈጽሟል» ሲል ቅሬታ ማቅረቡን።የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ የተከሰተዉ ሁከት በጥልቅ እንዳሳሰበው…
የዓለም ዜናየግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን እየሰፋ መጣ ያሉትን ጥቃት የመንግሥት የፀጥታ አካላት ያላቸውን መዋቅር ተጠቅመው እንዲያስቆሙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ጠየቁ። በኢትዮጵያ የአውሮጳ…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ግንቦት 25 ቀን 2018 ማክሰኞ
-አርሰተ ዜናዎች--ሩሲያ በዩክሬን ላይ በድጋሚ በሰነዘረችዉ ከፍተኛ ጥቃት ቢያንስ አስር ሰዎች ተገደሉ ከ100 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆሰሉ።-በኢትዮጵያ የተካሄደው የሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ የድምፅ ቆጠራ ውጤት፣ በምርጫ ጣቢያዎች እየተለጠፈ…
የዓለም ዜናDW Amharic የግንቦት 23 ቀን 2018 የዓለም ዜና
የጋምቤላ ክልል ፖሊስ “የተለየ የይለፍ ፈቃድ ካልተሰጠ በቀር” ማንኛውም ተሽከርካሪ ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ቀናት መንቀሳቀስ እንደማይችል አስታወቀ። በምሥራቃዊ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አምስት ሕሙማን ከኢቦላ ማገገማቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና…
የዓለም ዜናየግንቦት 22 ቀን 2018 ፤የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና፤የአማራ ፋኖ የጣለው የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ የምርጫ ሥራዉን ስለማስተጎጎሉ የደረሰው መረጃ እንደሌለ ምርጫ ቤርድ ማስታወቁ፣የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የኢቦላ ወረርሽን ወደተቀሰቀሰባት ዲሞክራቲክ ኮንጎ ማምራታቸውን፣…
የዓለም ዜናየግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ከአማራ ክልል መንገደኞችን ጭኖ ትናንት ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ አውቶብስ ላይ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት በርካቶች መገደላቸው ተሰማ። ማዕከላዊ ኬንያ ውስጥ በሚገኘው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት የተነሳውን እሳት በመለኮስ የተጠረጠሩ ስምንት…
የዓለም ዜናDW Amharic የግንቦት 20 ቀን 2018 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ በጥሞና ወቅት “ፕሮጀክት ማስጀመር እና ማስመረቅ” ከለከለ። ክልከላው የምርጫውን ተዓማኒነት ለማረጋገጥ ያግዛል በተባለው የጥሞና ጊዜ ከማይደረጉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የተካተተ ነው። ከኢትዮጵያ መንግሥት የሚዋጋው…
የዓለም ዜናየረቡዕ ግንቦት 19 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
አ.አ፥ ለቀጣዩ ምርጫ ሥራ ዝግ እንደሚኾን ምርጫ ቦርድ ዐሳወቀ፤ አ.አ፥ 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላ ኢትዮጵያ ተከበረ፤ ጆሐንስበርግ፥ የጋና መንግሥት ዜጎቹን መጤ ጠል ሥጋት ካጠላባት ደቡብ አፍሪቃ ወደ አገራቸው እየመለሰ…
የዓለም ዜናየግንቦት 18 ቀን 2018 ዓም የዓለም ዜና
የግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና በሱዳኑ ጦርነት ከፈጥኖ ደራሹ ኃይል በምህጻሩ RSF ጎን ተሰልፈው የሚዋጉ ኮሎምብያውያን የግል ቅጥረኛ ወታደሮችን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ታሰለጥናለች ሲል ሂዩመን ራይትስ ዋች አስታወቀ ። በኮንጎ…
የዓለም ዜናየግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
መገናኛ ብዙኃን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በመንግሥት ቁጥጥር ስር በሆነበት፤ አመጽና ዛቻን በመጋፈጥ፤ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በሚካሄደው ምርጫ እንደሚሳተፉ ተዘገበ። ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልእኮ የወታደሮች…
የዓለም ዜናየግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
• በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ የሟቾች ቁጥር 204 ደረሰ። ኢትዮጵያን ጨምሮ 10 የአፍሪካ ሀገራት ወረርሽኙ አስግቷቸዋል። • አሜሪካ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም የሚያስችላቸው ስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረባቸው ተሰማ። • ሩሲያ ዛሬ…
የዓለም ዜናየግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና ኡጋንዳ በተጨማሪ 10 የአፍሪካ ሐገራት የኢቦላ ቫይረስ ሥርጭት እንደሚያሰጋቸው የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ድርጅት አስታወቀ። ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ላይ ዳግም ጦርነት የምታውጅ ከሆነ ብርቱ አጸፋዊ ምላሽ…
የዓለም ዜናየዓለም ዜና፤ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም አርብ
አርስተ ዜና -የደቡብ አፍሪቃ ባለስልጣናት ተባብሶ የቀጠለዉን ጥቁር የውጭ ዜጋ ጥላቻን ተከትሎ ጥቃትን በመፍራት ደርባን በሚገኘ አንድ የቤተክርስቲያን ማእከል ዉስጥ ከለላ የጠየቁ አፍሪቃዉያን ከማዕከሉ አስወጡ። ኢትዮጵያዉያንም ይገኙበታል።-ህንድና…