
የማክሰኞ ሰኔ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
አ.አ፥ ጠ/ሚ ዐቢይ ስለ ሕገ መንግሥቱ ተናገሩ፤ ናይሮቢ፥ የኬንያ ፖሊስ የመታሰቢያ ሰልፍ ከለከለ፤ ኪንሻሳ፥ የኢቦላ ወረርሺኝ በኮንጎ መዛመቱን እንደቀጠለ ነው፤ ደማስቆስ፥ ሶሪያ ውስጥ በፈረንሣይ ፕሬዚደንት ጉብኝት ወቅት በደረሰ ፍንዳታ 18 ሰዎች ቆሰሉ፤ ፓሪስ፥ ፈረንሣይ እና ሶሪያ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፤ አትላንታ፥ ወደ ሩብ ፍጻሜ ለመግባት የመጨረሺያ ግጥሚያዎች
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.