
የሕዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና ፤የመን ሁቲዎች ከመንግስት ጎን የተሰለፉ 600 ታጣቂዎችን መልቀቃቸውን፣ የእስራኤል ወታደሮች አንድ ጋዜጠኛውን በቁጥጥር ስር እንዳዋሉበት የኤኤፍፒ መዘገቡን፣ማክሮን የፈረንሰኛ ተናጋሪ ሀገሮች ማኅበር አንድነቱን እንዲያጠናክር ማሳሰባቸውን እና ፊሊፒንስ የመጀመሪያውን የዩሮቪዥን እስያ የሙዚቃ ውድድር ማሸነፏን አካቷል።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.