skinny.

Latest / የዓለም ዜና

የህዳር አራት ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

አርዕስተ ዜና የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት በአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪነት የወነጀሏቸዉ 520 ያክል ኢትዮጵያዉያንን በሞት ልትቀጣ ወሰነች። ማይክሮሶፍት የሚሰጣቸዉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ከትናንት ጀምሮ መታጎሎ የዓለምን የዓምደ መረብ እንቅስቃሴ አጎለ። አውሮጶች ለዩክሬን እና ሩስያ የሰላም ንግግሮች ማንን መላክ እንዳለበቸው እየተከራከሩ ነው።

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.