
የዓለም ዜና፤ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ማክሰኞ
በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ቢያንስ 60 የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ምዕመናን መገደላቸውን ሮይተርስ የዜና አገልግሎት ዛሬ ዘገበ።-በእስራኤል እየተካሄደ ባለዉ አጠቃላይ ምርጫ ዜጎች ድምፅ እየሰጡ ነው።-ሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በሚካሄድባት ደቡባዊ ዩክሬን ኦሌሽኪ ከተማ የተኩስ አቁም ስምምነት መጀመራቸዉ ተሰማ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.