
የዓለም ዜና፤ ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ሰኞ
-በምሥራቅ ጎጃም፣ ደብረ ወርቅ በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱ ተሰማ።-ሞያሌ የጀመረዉ ከባድ መሳርያ የታገዘ ግጭት መቀጠሉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች ተናገሩ።-አምስት የአዉሮጳ ኅብረት አባል ሃገራት ስደተኞችን ለመመለስ አዳዲስ ደንቦች ላይ እየሰሩ ነዉ። በሩዋንዳ ለተመላሾች ማዕከል ይገነባል ተብሏል።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.