
የዓለም ዜና፤ ኅዳር 1 ቀን 2019 ዓም ማክሰኞ
የሩስያን እና የዩክሬይንን ጦርነት ለማስቆም ፤ አቡ ዳቢ ላይ ዛሬ በሩሲያ፣ በዩክሬን እና በአሜሪካ መካከል የሰላም ድርድር እየተካሄደ ነዉ።-የቀድሞዉ የፎክስ ኒዉስ አቅራቢ የዛሬዉ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር፤ በኢራን ላይ ጦርነት እንዲጀመር ግፊት በማድረግ ጨምሮ ብዙ ክስ ቀረበባቸዉ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.