
የዓለም ዜና፦ ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም.
የህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በአርሲ ሽርካ ወረዳ ለተፈጸመው ጥቃት ኃላፊነቱን ወሰደ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አከባቢባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ ውጊያ እንደነበር ነዋሪዎች ተናገሩ በ2026 ዓ.ም. በሱዳን ጦርነት ከሞቱት ሰዎች ሦስት አራተኛው በድሮን ጥቃት የተገደሉ ናቸው ሲል የተመድ አስታወቀ
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.