Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" መስቀል ለአለም ክርስቲያኖች ሁሉ የማንነት መለያ ምልክት ነው። " -ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር
ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#71 Talking about being scammed (Med)
Learn how to communicate about suspicious messages and scams.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የካንሰር በሽታ የሞት ፍርድ፣ እርግማን ወይም አለመታደል አይደለም" ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳና አቶ ጥላዬ ተከተል
ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳ፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አስተባባሪና አቶ ጥላዬ ተከተል፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ 35 በመቶ የሚሆኑ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ የውጭ ኃይሎች ለሶማሊያ የሚያደርጉት የጦር መሣሪያ ድጋፍ በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ እንደሚችል አሳሰበች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ባለበት እንዲረጋ ወሰነ
እሥራኤል ሊባኖስ ላይ በሰነዘረችው የሚሳይል ጥቃቶች 500 ያህል ሰዎች ተገደሉ፤ ከ1600 በላይ ቆሰሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው የወቅቱ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። ከውልደት ሥፍራቸው ጎንደር ከተማ እንደምን ለሀገረ አውስትራሊያ እንደበቁ ግለ ታሪካቸውን አጣቅሰው ያወጋሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዓለም መሪዎች የወደፊቱን ትውልድ ዕጣ ፈንታ የተሻለ ለማድረግ በመሠረተ ሃሳቦች ላይ ከስምምነት ላይ ደረሱ
ለተከራዮች፣ ጡረተኞች፣ አካል ጉዳተኞችና ሥራ ፈላጊዎች የገንዘብ ድጎማ ጭማሪ ተደረገ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮ-ቴሌኮም በ2017 በጀት የማሻሻያና የግንባታ ዕቅዶችን ወደ ተግባር ለመቀየር ከአንድ ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መመደቡን አስታወቀ
በግብፅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለእንግልትና ለዘፈቀደ እሥር እየተዳረጉ መሆናቸው ተናገሩ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበሊባኖስ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ፤ በሺህዎች የሚቆጠሩ ቆሰሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ መንግሥትና የንግዱ ማኅበረሰብ ተባብረው ከሠሩ ግዙፍ ምጣኔ ሃብታዊ ለውጥ ማድረግ እንደሚቻል አመላከቱ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዝክረ መታሰቢያ፤ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በክልሉ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በእኩልነት የሚሳተፉበት አዲስ የሲቪል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ጠየቁ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አሉታዊ ነገሮችን ከሚያጎላው ጋር ሳይሆን፤ ቀና ከሚያስበው፣ መልካሙን ነገር ከሚያስታውሰን አካል ጎን መሆንን ነው የምሻው" ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያ
"ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲለውጥ የምፈልገው አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ፤ አንዱ ሀገሩን የሚወድ ሌላው ሀገሩን የማይወድ ተደርጎ እንዳይታይ፤ ሁላችንም የሀገራችን ጠባቂና የሀገራችን ባለቤት መሆናችን ታውቆ ልባችን ቅን እንዲያስብ ነው" የሚሉት ያደሳ ቦጂያ፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛCan we fight misinformation without threatening our freedom of speech? - SBS Examines: የንግግር ነፃነታችንን ለስጋት ሳንዳርግ የተሳሳተ መረጃን መፋለም ይቻለናል?
There are calls to crack down on the sharing of misinformation online. But would this be an attack on free speech? - የኦንላይን የተሳሳተ መረጃ ስርጭትን በቁጥጥር ስር የማዋል ጥሪዎች…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አንድነታችንን እናጠናክር፤ ባሕላችንን ለአውስትራሊያውያን እናስተዋውቅ፤ ብሩህ አዲስ ዓመት" - የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መሪዎች
ዶ/ር ለገሰ ጋረደው፤ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ተስፋሁን ጫኔ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ቅዳሜ መስከረም 11 / ሴፕቴምበር 21 ስለሚከበረው የአዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት ይናገራሉ። የማኅበረሰቡ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር በሕወሓት መካከል የተፈጠረው ልዩነት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቀረቡ
ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የወደብ ስምምነት ከተገበረች ሶማሊያ ኢትዮጵያውያን አማፅያንን ልደግፍ እችላለሁ አለች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ
ሀደራ አበራ አድማሱ፤ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን፤ የ2017 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ፤ መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአባቶቻችን መታወቂያ ሰውን ማክበር፣ሰላምን ማረጋገጥ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማስመስከር አለብን" መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የ2017 አዲስ ዓመት መልዕክት።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"2017 የለውጥ፣ የመጎብኘትና የመዳሰስ ዘመን ይሁንላችሁ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ
የወንጌላዊ የምሩ ታደሰ - በሜልበርን የዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ የ2017 አዲስ ዓመት መልዕክት።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
ድምፃዊት ቬሮኔካ አዳነ፤ ስለ ነጠላ ዘፈኖቿና የመድረክ ትውስታዎቿ አንስታ ታወጋለች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መጠሪያዬ - ፍቅር፣ ተስፋ፣ አንድነና የሀገር ፍቅር ላይ የሚያጠነጥን፤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን የተመኘሁበት አልበም ነው" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
ድምፃዊት ቬሮኔካ አዳነ፤ ከፍተኛ ሬኮርድ አስመዝግቦ የ17 ሚሊየን ብር ሽያጭ ስላስመዘገበው "መጠሪያዬ" የሙዚቃ አልበሟና የዘፈኖቿ ይዘቶች ትናገራለች።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደርሳችሁ" የማኅበረሰብ መሪዎች - ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና ዶ/ር ለገሰ ጋረደው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅብረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ለገሰ ጋረደው በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የ2017 ዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክተው የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መጪው ዓመት ሁላችንም የምንመኘውን የምናገኝበት አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ የግለ ታሪክ ወጉን የሚቋጨው የባሕር ማዶኛ የጥበብ ባለሙያዎች የሚገጥማቸውን ተግዳሮቶች በማንሳትና ለአዲሱ ዓመት 2017 ያለውን መልካም ምኞት በመግለፅ ነው።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛፍቅር ላይ መውደቅ፤ ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃናና ድምፃዊት ብፅዓት ስዩም
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ ቀደም ባሉት የግለ ታሪክ ወጎቹ ከውልደት ቀዬው ተነስቶ የቲአትር መድረኮች ግዝፈቱ ላይ አላበቃም። ከቶውንም የቲአትር መድረክ ድምፃዊት ብፅዓት ስዩምን እንደምን የሕይወት ምሰሶው አድርጎ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቀድሞው የሌበር ፓርቲ መሪ ቢል ሾርተን በአዲሱ ዓመት ከፖለቲካ ዓለም እንደሚሰናበቱ አስታወቁ
ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ አንድ የ14 ዓመት ተማሪ ሁለት ተማሪዎችንና ሁለት መምህራንን ገደለ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ምጣኔ ሃብት በአዝጋሚ ሁኔታ በ 1 ፐርሰንት ዕድገት ማሳየቱ ተመለከተ
ኩዊንስላንድ በታዳሽ ኃይል ትግበራና ዒላማዎች ከአውስትራሊያ የመሪነት ሥፍራን መያዟ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ከሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ጋር መሥራት ትምህርት ቤት እንደመግባት የሚቆጠር ነው፤ ሙሉ ሰው ያደርጋል" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ ቀደም ባሉት ሁለት ተከታታይ ክፍለ ዝግጅቶቻችን ከውልደትና ዕድገቱ አንስቶ፣ በኢትዮጵያ የተውኔት ሕይወት መድረክ እንዴት እንዳበበት፤ የግለ ሕይወት ታሪኩን ነቅሶ በምናባዊ ምልሰት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛIs the cost of living affecting social cohesion? - SBS Examines: የኑሮ ውድነት ማኅበራዊ ትስስር ላይ ተፅዕኖን ያሳድራል?
According to recent research, the biggest concern facing Australians today is the economy, and it’s causing ruptures within our society. - በቅርቡ በተካሄደ ምርምር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛጂቡቲ በአፍሪካ ቀንድ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን በቀጥታ እንድታስተዳድር አማራጭ ሃሳብ ማቅረቧን አስታወቀች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ደህንነት ስጋትን የሚፈጥሩ ደንበኞች በዓለም አቀፍ አቪየሽን ሕግ እንደሚጠየቁ አስገነዘበ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የአባቶች ቀን ለመላ አባቶች የልጆቻንን ሰብዕና በመልካም ጎኑ ለመቅረፅ ኃላፊነታችንን ለመወጣት አስበን የምንውልበት ቀን እንዲሆንልን እመኛለሁ" አቶ በፈቃዱ ወለሎ
በየዓመቱ ወርኃ ሴፕቴምበር በገባ በመጀመሪያው እሑድ ከፀደይ የዳግም ውልደትና ሕይወተ ተሃድሶ ባሕላዊ ታሪክ ጋር ተያይዞ በመላው አውስትራሊያ የአባቶች ቀን ይከበራል። አባቶችንና የአባት ተምሳሌዎችን ቤተሰብዓዊና ሀገራዊ አስተዋፅዖዎች አጣቅሶ ክብር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#69 Getting a haircut (Med)
Learn how to talk to your hairdresser about getting your hair cut.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ“ሁለት ፍቅረኛሞች ለዕጮኛነት ወይም ለጋብቻ ከመድረሳቸው በፊት ከአንድ እስከ ሶስት ዓመታት አብረው ቢያሳልፉ ጥሩ ነው” - ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ
ዳግም የቀረበ፤ ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶች ይናገራሉ።

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛEmbracing the wisdom of traditional Indigenous medicine - የነባር ዜጎችን ባሕላዊ መድኃኒት ጥበብ ሞገስ ማላበስ
Understanding and respecting Indigenous knowledge of medicine may be the key to providing more holistic and culturally sensitive care in today's healthcare…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በ'ውጫሌ ውል' ተውኔት መክፈቻና መዝጊያ ወቅት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲውለበለብ ከሕዝቡ ልብ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣ የጋለ ሀገራዊ ስሜት ነበር" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና
ተዋናይ፣ ደራሲ፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ውልደትና ዕድገቱን፣ የቀለም ትምህርትና የትወና ጅማሮውን ነቅሶ ግለ ታሪኩን በከፊል አውግቷል። ወደ ቀጣዩ ግለታሪክ ትረካው ያመራው እንደምን ከአንጋፋ የጥበብ ሰዎች ጋር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ሠራተኞች ከመደበኛ ሥራ ሰዓት ውጪ የስልክ ጥሪዎችንና ኢሚሎችን ያለመመለስ መብት ግብር ላይ ዋለ
የአውስትራሊያ የአውሮፕላን ተጓዦች ተጨማሪ መብቶችን ሊያገኙ ነው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመር ይፋ ተደረገ
የቻይናው አሊባባ በይነ መረብ የሸቀጦች ጅምላ መገበያያ ኩባንያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራውን ለመጀመር ስንዱ መሆኑን አስታወቀ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና፤ ከወላይታ እስከ አውስትራሊያ
ተዋናይ፣ ደራሲ፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና ከስመ ገነን የተውኔት ተጠባቢዎች አንዱና ተጠቃሽ ነው። በሀገረ አውስትራሊያ ከቤተሰቡ፤ በሀገረ ኢትዮጵያ ከትወና ጋር ተዋድዶና ተዛንቆ አለ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWhy is sex and sexuality education taught in Australian schools? - SBS Examines: አውስትራሊያ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የወሲብና ወሲባዊነት ትምህርት የሚሰጠው ስለምን ነው?
Sex ed in schools is controversial, but experts say it's vital for young people to learn about their bodies, identities, and healthy relationships. Why are…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ ከ120 ሺህ በላይ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ውስጥ እንደሚገኙና 1400ዎቹ ሕፃናት መሆናቸው ተመለከተ
በሀገር ውስጥ ከተለያዩ ተቋማት ከሚመረቁ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች 42 ፐርሰንቱ ሥራ እንደማያገኙ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚያስከትለው የዋጋ ግሽበት ሀብትን ከፍተኛ ገቢ ላላቸው በተለይም ለነጋዴዎች ያሸጋግራል፤ ይህም በቅርብ ጊዜ የሚታይ ውጤት ነው" ዶ/ር ወርቁ አበራ
ዶ/ር ወርቁ አበራ፤ በዶውሰን ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና የምጣኔ ሃብት ዲፓርትመንት ሊቀመንበር በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግሥት ግብር ላይ የዋለው "ውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ" ፖሊስን አስመልክተው አተያይቸውን ያጋራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ሀገራዊ ምክክር ተወካዮች ሰንደቅ ዓላማን አካትቶ እስከ መገንጠል የሚፈቅደው የፌዴራል ሕገ መንግሥት አንቀፅ 39 እንዲሻሻል ምክረ ሃሳብ አቀረቡ
በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረመድኅን የተመራው የሕወሓት ጉባኤ የድርጅቱን ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 17 የማዕከላዊ አባላትን ማግለልና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና የሕወሓት ምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ ሰብሳቢነት እየተካሔደ ያለው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#68 Discussing the news (Med)
Learn how to talk about news that makes us feel scared or hopeful.


SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ለመላ ኢትዮጵያውያን ለአዲሱ ዓመት የምመኘው አንድነትን ነው፤ አንድ ካልሆኑ ዕድገት የለም፤ አንድነት ኃይል ነው" እማማ አኒ ማርሴሩ አታሜይን
እማማ አኒ ማርሴሩ አታሜይን፤ ቦርቀው ያደጉባት፣ ፊደል የቆጠሩባት፣ ተኩለው የተዳሩባትንና ልጆች ያፈሩባትን ሀገረ ኢትዮጵያ ለቅቀው ከወጡ የአንድ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ዕድሜ አስቆጥረዋል። የኢትዮጵያ ፍቅረ ነበልባል ግና አሁንም ድረስ ልባቸው ውስጥ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የዳያስፖራ ሰዎች ብዙ ማድረግ ስንችል ያለንን አጋጣሚና ሁኔታ መጠቀም ባለመቻላችን እንቅስቃሴዎቻችን ሁሉ ውስን ናቸው" ደራሲ አዳሙ ተፈራ
ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስለበቃው "ዳያስፖራው" መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እሥራኤል ቃሎችን አትሰማም" የአውስትራሊያ ፌዴራል ሚኒስትር እሥራኤል ላይ ጠንካራ እርምጃዎች እንዲወሰዱ አሳሰቡ
የፓሪስ ኦሎምፒክ ተፈፀመ፤ ሎስ አንጀለስ የ2028 ኦሎምፒክ ተራን ተረከበች
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የዳያስፖራው መፅሐፍ ተልዕኮ በተለያዩ ምክንያቶች ለሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን በሚሔዱባቸው ሀገራት ስለሚገጥማቸው ሁኔታ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው"ደራሲ አዳሙ ተፈራ
ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስለበቃው "ዳያስፖራው" መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ በ አቡ ሴራ በዓመት ከ100 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን የሚያስተናግድ የአውሮፕላን ማረፊያ ከተማ ሊገነባ ነው
ሕወሓት በምርጫ ቦርድ በልዩ ሁኔታ የተሰጠውን የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ እንደማይቀበል አስታወቀ፤ በሌላም በኩል ምርጫ ቦርድ ለሕወሓት የሰጠው የምዝገባ ማረጋገጫ በተጭበረበረ ማስረጃ የተመሠረተ በመሆኑ ምርመራ እንዲካሔድበት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እመቤቴ ማርያም" የንስሐ ዝማሬ በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ዘማሪያን
ዘማሪያን፤ ቤተልሔም ዘገየ ተፈራ፣ ሲካር ያሬድ፣ ደሊና ካሳሁን ላይችሉህ፣ አፎምያ ብስራት ታዬ፣ ቤቴል ጌታቸው ለገሰ፣ ኑኅሚን ወንድወሰን ክብረት፣ በጸሎት አስማረ ይታይህ፣ ማርያማዊት ጌታቸው ለገሰ፣ ማርያማዊት ገብረሕይወት ተፈሪ፣ ኤድና ብስራት ታዬ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚደንት ካማላ ሃሪስ ቲም ዎልዝን በዕጩ ምክትል ፕሬዚደንትነት መረጡ
የአውስትራሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ በመካከለኛ ምሥራቅ አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲከናወን ዳግም ጥሪ አቀረቡ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ ግብይታቸው በዶላር ለሚካሔድ ዓለም አቀፍ በረራዎች የተለየ ለውጥ አለማድረጉን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ለ2017 ከተመደበው 971.2 ቢሊየን ብር በጀት ላይ ተጨማሪ ከ500 ቢሊየን ብር በላይ አክላ ልታፀድቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጠ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWhat is genocide? - SBS Examines: ዘር ማጥፋት ምንድነው?
'Genocide' is a powerful term — it's been called the "crime of crimes". When does large-scale violence become genocide, and why is it so difficult to prove and…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ የሽብር ስጋት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ወደ 'ሊከሰት ይችላል' ከፍ አለ
ከ40 ፐርሰንት በላይ ወጣት አውስትራሊያውያንና ከአራት አንድ ጎልማሶች ለብቸኝነት የተዳረጉ መሆኑ ተመለከተ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአምስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ሥነ ሕዝብና ጤና ቆጠራ መጀመሩ ተገለጠ
በአንድ ቀን ውስጥ አላግባብ የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል የተባሉ 542 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ብር እየወደቀና የዋጋ ንረት እየበዛ የሚያስቸግር ከሆነ፤ዋጋውን ለመቆጣጠር ያለችን ትንሽ ቁልፍ የወለድ መጠን መጨመር ነው፤ያ ደግሞ ምርታማነትን ይጎዳል" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ
ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ግብር ላይ መዋሉን ስላስታወቀው "የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ" ፖሊሲ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የውጭ ምንዛሪ ማስተካከያ ትልቁ ችግር ሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎችንም ማናጋት መቻሉ ነው፤በጀትን ጨምሮ ከታክስ፣ እስከ ወለድ መጠን ድረስ"ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ
"ሚዲያ/ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መንግሥት ገንዘቡን ጣለ የሚለው ትክክል አይደለም። መንግሥት ገንዘቡን አይደለም የጣለው፤ ይደግፈው የነበረውን ብር ነው መደገፍ የተወው። በነፃ ገበያ እንዲወሰን ነው ያደረገው፤ ይህ ፖሊሲ ነው ብር እንዲወድቅ ያደረገው፤…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማን ሐዘን ጥልቅ ነው፤የእርዳታ ፕሮግራም አዘጋጅተናል"አቶ ሚካኤል ፈለቀና አቶ በፈቃዱ ወለሎ
በምዕራብ አውስትራሊያ የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት ተጎጂዎች ጊዜያዊ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፤ አቶ ሚካኤል ፈለቀና አቶ በፈቃዱ ወለሎ፤ በፐርዝ ከተማ ለእሑድ ሐምሌ 28 ስለተዘጋጀው ልዩ የእርዳታ ፕሮግራም ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ከ2011 ጀምሮ ኢትዮጵያ በአማካይ ከባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያን ታገኝ የነበረው 4 ቢሊየን ዶላር በእዚህ የበጀት ዓመት 6.5 ቢሊየን ደርሷል" አቶ በላይነህ አቅናው
አቶ በላይነህ አቅናው፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር፤ አገልግሎቱ ለባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ስለሚያበረክታቸው አስተዋፅዖዎች ያስረዳሉ።
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#67 Complaining about kids (Med)
Learn how to talk about your kids when they are a bit challenging.
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሃማስ ፖለቲካ መሪ ኢራን ውስጥ ተገደሉ
በሬክስ አየር መንገድ ከበረራ መገታትና ለኪሳራ መዳረግ ሳቢያ 850 ያህል ሠራተኞች ሥራቸውን እንደሚያጡ ተመለከተ