Shows / SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ ባዶ ነው፤ ደካማ ነው። ስንጓተት፤ ስንጋፋ 40 ዓመት ሞላው" አቶ በድሉ ደስታ
የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ አቶ በድሉ ደስታ ስለ አመራር አባላት ምርጫ ፋይዳዎችና ሂደቶች ያስረዳሉ። የማኅበሩን የአራት አሠርት ዓመታት ድርጅታዊ ጉዞውን ነቅሰው አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየእሥራኤል ሀገር አቀፍ ምርጫ ውጤት ቆጠራ እየተካሔደ ነው
በኦሮሚያ ክልል በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ቢያንስ 60 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን መገደላቸውን ቅዱስ ሲኖዶሱ አስታወቀ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና ኢዜማ በአርሲ ጥቃቶች ላይ ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ
የአፍሪካ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አኅጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛHow laws change, and why it takes time | How Australia Works - ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው፤ ጊዜ የሚወስዱትስ ስለምን ነው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር
How do laws change in Australia? Through Rodney Croome’s campaigns for human rights and marriage equality, learn how personal stories, community action, courts…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የተከሰቱ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጨማሪ ግጭት ሊቀሰቅሱ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳሰበ
የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሃሳቦች ትግበራን የሚከታተል ተቋም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚቋቋም ተነገረ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበደረሰባቸው ጥቃት ሳቢያ ሆስፒታል የሚገኙት የአውስትራሊያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሄለን ሄይንዝ የክብር ሞገስ ተላበሱ
የኢትዮጵያና ኤርትራ የሉዓላዊነትና የደኅንነት ጥሰት ክሶች ቀጥሏል #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#121 Picking up a prescription (Med) - #121 Picking up a prescription (Med)
Learn English useful for picking up prescription medicine. Practise phrases for filling a prescription, asking how to take medicine, understanding the…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ በትግራይ፣ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተቀሰቀሱት ግጭቶች እንዲገቱ ጥሪ አቀረቡ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሏ ሄለን ሄይዝ ላይ ጥቃት የፈፀመው ግለሰብ ክስ ተመሠረተበት #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበመንገድ እጦት ምክንት 30 በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከተቀረው ሕዝብ ጋር መገናኘት አልቻሉም ተባለ
'ኤርትራ ኢትዮጵያን ለመክበብና ለማወክ ከሚሠሩ ኃይሎች ጋር አብራ ተሠልፋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ክስ አቀረቡ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#120 Going to a wedding (Med) - #120 Going to a wedding (Med)
Learn English useful for going to a wedding. Practise asking about the ceremony and reception, talking about gifts and gift registries, and inviting someone as…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛዜጎች እንደምን ለውጥ ጠንሳሽ / ቀራጭ እንደሚሆኑና ድምፅዎ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር
አንድ አነስተኛ ቡድን በእርግጥ የክፍለ ከተማ ውሳኔን ማስለወጥ ይችላል? ጁሊ የማኅበረሰቧ ቤተ መጽሐፍት ሊዘጋ መሆኑን ስትሰማ፤ ከቀዬዋ ነዋሪዎች ጋር ልትታደግ ዘመቻቸውን ተቀላቀለች። ታሪኳ ፊርማዎችን በማሰባሰብ፣ የማኅበረሰብ ስብሰባዎች በመሳተፍ፣…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየፍልሰተኞች ቅነሳ ፖሊሲ አውስትራሊያን በአንድ አሠርት ዓመት ውስጥ ከአንድ ትሪሊየን ዶላር በላይ ለሆነ ጠቅላላ ብሔራዊ ዕዳ ሊዳርጋት እንደሚችል ተመለከተ
በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው አዲስ ግጭት በሲቪል ዜጎች ላይ ተጨማሪ የሰብዓዊ ቀውስ ስጋት ፈጥሯል። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ረድኤት ማስተባበሪያ በትግራይ ክልል በርካታ ሆስፒታሎች ሥራ መጀመራቸውን አመለከተ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያና ኤርትራ የጋራ ድንበር ላይ ጦር መከማቸት ወደ ሰፊ ቀጣናዊ ግጭት እንዳያመራ ያላቸውን ስጋት ገለጡ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያና ኤርትራ አፋሮችን ጨምረው ለ99 ዓመት የሚዘልቅ የታላቋ አሰብ ባለስልጣን በውል ሊያቋቁሙ ይገባል" አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ
አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ፤ የቀድሞው የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ELF) ምክትል ፕሬዚደንትና "Eritrea and Ethiopia: A front row look at issues of conflict and the potential for a peaceful…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውይይት መድረክ፤ የአውስትራሊያ ሚና ለሰሜን ኢትዮጵያና ኢትዮ-ኤርትራ ግጭትና ውጥረት ቅነሳ
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ (ኢትዮጵያዊት - አውስትራሊያዊት)፣ አቶ ልዑል ፍስሃ (ኢትዮጵያዊ - አውስትራሊያዊ)፣ እና አቶ ዮሐንስ ወንድማገኝ (ኤርትራዊ - አውስትራሊያዊ) የአውስትራሊያ መንግሥት ለኢትዮጵያና ኤርትራውያን አውስትራሊያውያን፤ ዐልፎም ዓለም…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውይይት መድረክ፤ የኢትዮ-ኤርትራ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅምና የወደብ አጠቃቀም
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ (ኢትዮጵያዊት - አውስትራሊያዊት)፣ አቶ ልዑል ፍስሃ (ኢትዮጵያዊ - አውስትራሊያዊ)፣ እና አቶ ዮሐንስ ወንድማገኝ (ኤርትራዊ - አውስትራሊያዊ) የኢትዮጵያና ኤርትራን ብሔራዊ ጥቅም፣ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ማስከበርን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየውይይት መድረክ፤ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና የኢትዮጵያ - ኤርትራ ወታደራዊ ውጥረት ማኅበረሰባዊ የሥነ ልቦና ጫና
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ (ኢትዮጵያዊት - አውስትራሊያዊት)፣ አቶ ልዑል ፍስሃ (ኢትዮጵያዊ - አውስትራሊያዊ)፣ እና አቶ ዮሐንስ ወንድማገኝ (ኤርትራዊ - አውስትራሊያዊ) በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ ባለው ጦርነት፤ እንዲሁም በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበርካታ አውስትራሊያውያን መንግሥት በቤት ኪራይ ክፍያ ጭማሪ ገደብ ላይ ጣልቃ ቢገባ እንደሚሹ ገለጡ
በራፕ ኮከቡ ቱፓክ ሻኩር ግድያ የተከሰሰው ግለሰብ የ40 ዓመት እሥራት ተበየነበት #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይዘት እንዳይኖረው ስጋት ያደረበት መሆኑን ገለጠ
በኢትዮጵያ በዓመት 600 ቶን ወርቅ የማጣራት አቅም ያለው ፋብሪካ ተመረቀ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛሕጎች እንዴት ነው የሚቀረፁት፤ እርስዎ ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩትስ እንደምን ነው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር
ሕጎች አውስትራሊያ ውስጥ የሚቀረፁት እንደምን ነው? በዉራንጄሪው አረጋዊ አጎት ዴቭ ዋንዲን አማካይነት የቢራራንግ እንዲሁም ያራ ወንዝ በመባል የሚታወቀውን ወንዝ ታሪክ ይቅሰሙ፤ እንደምን ፅንሰ ሃሳብ ለረቂቅ ድንጋጌነት እንደበቃ፤ በቪክቶሪያ ፓርላማ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"የተባበሩት መንግሥታት ብዙውን ጊዜ ግጭት ማስቀረት ላይ ስኬታማ ሆኖ አላየውም፤ ግጭት ከተፈጠረ በኋላ ቶሎ ይገባል" ሌተና ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል
ሌተና ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል፤ እ.አ.አ. ከ2012-14 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ባን ኪሙን ለአቢዪ እንዲሁም ከ2014-16 ለደቡብ ሱዳን የተመድ ፀጥታ ኃይል አዛዥ ሆነው ተመድበው አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ውጊያ መቀጠሉ የሚቀር አይመስለኝም፤ በማን የበላይነትና እንዴት ይቋጫል የሚለውን ወደፊት የምናየው ነው" ሌ/ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል
ሌተና ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል፤ እ.አ.አ. ከ2012-14 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ባን ኪሙን ለአቢዪ እንዲሁም ከ2014-16 ለደቡብ ሱዳን የተመድ ፀጥታ ኃይል አዛዥ ሆነው ተመድበው አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛርእሰ አድባራት ደብረሰላም መድሀኒአለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ በአውስትራሊያ ያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ አስመረቀ
ርእሰ አድባራት ደብረሰላም መድሀኒአለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ በአውስትራሊያ ያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ በትናንትናው እለት አስመርቋል። የደብረሰላም ሜልበርን መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን በአውስትራሊያ የመጀመሪያ እና በአባላት መጥንም…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛበኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የቀጥታ ጦርነት ጅማሮ ስጋት ንሯል፤ በትግራይ የጦር ኃይሎች እንቅስቃሴ ቀጥሏል
ኢትዮጵያ የኤርትራ ወታደሮች ከግዛቷ በአስቸኳይ እንዲወጡ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አመለከተች #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት በራሷ ምድር አጥቂ እንጂ ተከላካይ አልነበረችም" ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን
ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን፤ በኦስቲን ኮሙዩኒቲ ኮሌጅ ጂ አይ ኤስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ሰሞኑን "ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ" በሚል ርዕስ በዶ/ር ግርማ አውግቸው አርታኢነትና በሴማዊ ጥናቶች መካነ ተቋም አሳታሚነት ለሕትመት በበቃው መፅሐፍ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኢትዮጵያ በዓባይና በቀይ ባሕር ላይ ያላትን ጥቅም ዳግም አስገነዘበች፤ በትግራይ ውጊያው ቀጥሏል
ዳግም በትረ ስልጣናቸውን የተረከቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመመስረቻ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ይፋ ንግግር፤ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት መንግሥታቸው ሁነኛ ትኩረት የሚሰጥባቸውን ዋነኛ አቅጣጫዎች አመላከቱ።…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWhy power is split, and how that protects you | How Australia Works - ስልጣን ስለምን ነው የተከፋፈለው፤ እንደምንስ ነው ለእርስዎ ጥበቃ የሚያደርገው | አውስትራሊያ እንደም እንደምትተገብር
After receiving a fine for not wearing his motorbike helmet correctly, Hugo decides to have the matter heard in court. His story explains how Parliament…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና አጋሮቹ መቀሌን መቆጣጠር
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል እየበረታ ያለው ግጭት ያሳሰባት ዩናይትድ ስቴትስ ሁለቱ ሀገራት ከግጭት ተቆጥበው ወደ ንግግር እንዲመለሱ አሳሰበች #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ መንግሥት የከሰል ማዕድን ቁፋሮ ማስፋፋት በቅድመ COP31 ጉባኤ ተቃውሞ እየጠበቀው ነው
አውስትራሊያ ራሷን በሰከነ የምጣኔ ሃብት ሀገርነት፣ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ መሪነትና የታዳሽ ኃይል ማዕከልነት ለማስተዋወቅ ወጥናለች #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ የቋንቋ ለውጥ የአዲሱ የSBS ክለሳ ቀራጭ ይሆናል
በርካታ ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋር የሆኑ ፍልሰተኛ ቤተሰቦች የSBS ሬዲዮ የተለያዩ ቋንቋ ፕሮግራሞችን ከማድመጥ የተያያዙ የግል ትዝታዎችና ልዩ ትስስሮሽ አሏቸው። እነዚህ ፕሮግራሞች ባለፉት ዓመታት ተለውጠዋል፤ ተስፋፍተዋል። እናም አሁን SBS…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ#119 Talking about hay fever (Med) - #119 Talking about hay fever (Med)
Learn English useful for talking about hay fever. Practise everyday phrases for describing symptoms, talking about medicine, and responding kindly when someone…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ መንግሥት ቬይትናም ውስጥ አንድ ለእሥር የተዳረገ ዜጋውን እንዲያስፈታ ግፊት እየተደረገበት ነው
የአውስትራሊያ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ጭማሪ ለመንግሥት የምጣኔ ሀብት አስተዳደሩ ላይ ለውጥ እንዲያካሂድ የማስጠንቀቂያ ደወል እንደሁ አመላከተ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ኢሬቻ ለእግዚአብሔር ምስጋና የምናቀርብበት እንጂ ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት የለውም፤ መልካም የኢሬቻ በዓል" አቶ አብደታ ሆማ
አቶ አብደታ ሆማ፤ የቪክቶሪያ ኢሬቻ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ፕሬዚደንት፤ የኢሬቻ ክብረ በዓል ሜልበርን አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን መከበር እንደጀመረና ዘንድሮም እንደምን ተከብሮ እንደዋለ ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" 'ኢሬቻ ከጨለማ አውጥተኸን ለብርሃን ስላደረስከን እናመሰግናለን' የሚባልበት ቀን ነው" ወ/ሮ ይፍቱ ሚደቅሳ
የኢሬቻ በዓል 2026 በሜልበርን Wilson Botanic Park እሑድ መስከረም 17 / ሴፕቴምበር 27 በኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላትና ተጋባዥ እንግዶች ተከብሮ ውሏል። ከታዳሚ የማኅበረሰብ አባላት እስከ አባ መልካ የበዓሉን አከባበር አስመልክተው…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛWho really runs Australia, and where you fit in | How Australia Works - በእርግጥ አውስትራሊያን የሚያስተዳድረው ማን ነው? የእርስዎ ሥፍራስ የት ነው? | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር
Do you know who can help you with a business permit, a rental problem or family support? Through the stories of Fedele, Carol and Abeer, learn how Australia’s…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛYou are already inside the system | How Australia Works - ከወዲሁ ሥርዓተ ስሪቱ ውስጥ ተካትተዋል | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር
How do Australia’s governments, laws and public services affect your everyday life? Through real stories, this introduction to the series shows you where to…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት፣ የአፍሪካ ኅብረትና የውጭ ሀገር መንግሥታት በሰሜን ኢትዮጵያ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ስጋቶቻቸውን ገለጡ
በ 660 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የኢትዮ - ጂቡቲ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ በሁለት ዓመታት ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጠ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የበጀት ጉድለት ከተገመተው ያነሰ ሆኗል
አምስት ግለሰቦች ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ላይ ለጥቃት በተጠቀመችበት አንድ የእንግሊዝ አየር ኃይል ጦር ሠፈር አካባቢ በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" እንኳን ለደመራ እና የመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ " - መላከ አርያም ቀሲስ ተስፋ ህሩይ
መላከ አርያም ቀሲስ ተስፋ ህሩይ በሜልበርን የደብረሰላም መድሃኒአለም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ፤ የዘንድሮውን በአል አስመልክተው መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛኒውዮርክ ላይ የተከፈተው የተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ የሞቁና የከረሩ አተያዮች ገጠሙት
አንድ የሜልበርን ነዋሪ በሽብር ተግባር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ቢሮ የሥራ አጥነት ምጣኔ 9.6 በመቶ ደርሷል አለ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለ ስልጣን በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ ላልተወሰነ ጊዜ እገዳ ጣለ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" 'አተረማመሰው' ሸፈን ብሎ ስሜት እንዲሰጥ ተደርጎ ነው የተዘፈነው፤ ሙሉ በሙሉ ስለ ወሲብ አይደለም" ድምፃዊት ዓለም ከበደ
ድምፃዊት ዓለም ከበደ፤ ከሀገር ቤት እስከ ባሕር ማዶ ያለ የሙዚቃ ሕይወቷን ነቅሳ ታወጋለች (ምልሰታዊ ምልከታ)። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"እንኳን ለአዲሱ ዓመትና ብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ ዕድራችንን ተቀላቀሉ" በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር
በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር ሊቀመንበር አቶ መስቀሉ ደሴና ኢንጂነር ተስፋዬ ይመር በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር ዐቃቤ ንዋይ፤ ስለ መረዳጃ ዕድሩ የምስረታ ሂደት፣ ቅዳሜ መስከረም 16 / ሴፕቴምበር 26 በጥምረት…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየክልል መንግሥታት ከሠራተኞች ደመወዝ ላይ እስከ ሁለት በመቶ የሚደርስ ክፍያ ሊቀርጡ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ - ባንኮች የወለድ ክፍያን አስቀድመው እንዳይፈፅሙ አገደ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአውስትራሊያ ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት አባልነት ይፋ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ጀመረች
አውስትራሊያውያን ረጅም ዕድሜና ጤናማ ሕይወትን እንደሚኖሩ - ግና የልጆቻቸው ቁጥር አነስተኛ እንደሚሆን መንግሥታዊው ትውልድ ተሻጋሪ ሪፖርት አመለከተ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ልጆችን ቋንቋቸውንና ባሕላቸውን ማስተማር ሀብት ማውረስ ነው፤ ማንነታቸውንም ማሳወቅ ነው" ዶ/ር በላቸው ጨከነ
ዶ/ር በላቸው ጨከነ የAmharicLab የጋራ መሥራች፤ በቅርቡ በይፋ የአማርኛ ቋንቋ ንባብና ፅሑፍ ስለ ጀመረው የዲጂታል መማሪያ ድረ-ገፅ አጠቃቀምና አስተምህሮት ያስረዳሉ። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዓለም ባንክ 'ከ90 በመቶ በላይ የኢትዮጵያ የሕክምና ተማሪዎች በሚያገኙት ስልጠና ደስተኛ አይደሉም' አለ
ከ46 በመቶ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ወጣቶች በሱስ ተጠቂዎች ናቸው ተባለ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየንግድ ተቋማት የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የእራሱን የኢሚግሬሽን ፖሊሲ ይፋ እንዲያደርግና የዋን ኔሽን ፖሊሲ ለምጣኔ ሃብት ድቅቀት እንደሚዳርግ አሳሰቡ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋዛ ውስጥ ከፍርስራሾች ስር ተቀብረው የተገኙ አስከሬኖች ምናልባትም በዓለም አቀፍ ሕግ ጥሰት ሊያስፈርጁ እንደሚችል አመላከተ #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎችን እየረዳን ነው፤ አግዙን፣ተባበሩን። መልካም አዲስ ዓመት!" ወ/ሮ አዳነች ገብረማሪያምና ወ/ሮ ዘነበች በፈቃዱ
ወ/ሮ አዳነች ገብረማርያም የKulture Bridge መሥራችና ሊቀመንበር እና ወ/ሮ ዘነበች በቀለ የ Kulture Bridge መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ለአውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎች እያበረከተ ስላለው የበጎ አድራጎት ሥራዎች…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አዲሱን ዓመት በፍቅርና በአንድነት እንድናከብር እንጋብዛችኋለን" ወ/ት ገነት ማስረሻ
ወ/ት ገነት ማስረሻ በቪቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ መስከረም 9 / September 19 በ Kensington Town Hall, 30-34 Bellair St, Kensington በማኅበሩ አስተናጋጅነት ስለሚከበረው የኢትዮጵያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአንድ አውስትራሊያዊ አባትና ሁለት ሕፃናት ልጆች ሕይወት ባሊ - ኢንዶኔዥያ ውስጥ አለፈ
የዋን ኔሽን ፓርቲ የፍልሰተኞች ቁጥር ቅነሳ ፖሊሲ ከየአቅጣጫው ብርቱ ትችት ገጠመው #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አዲሱ ዓመት የጤና፣ የመተሰሳብና የፍቅር እንዲሆንልን፤ ሰላምንም ይዞ እንዲመጣልን ጥልቅ ምኞታችንን እንገልጣለን" በፐርዝ የኢትዮ- አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር
አቶ ብሩክ የማ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የመረዳጃ ዕድር ፀሐፊ፤ ስለ ዕድሩ አመሠራረትና ተልዕኮ ያስተዋውቃሉ። የ2019 አዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውንም በዕድሩ ስም ያስተላልፋሉ። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"አዲሱ አመት የታሰሩት የሚፈቱበት የተፈናቀሉት ወደቤታቸው የሚመለሱበት የወደቁት የሚነሱበት ፍቅር እና አንድነት የሚሰፍንበት የበረከት አመት ይሁንልን ።" መላክ ጸሃይ ቀሰስ መንግስቱ ሀይሌ
እንኳን 2019 የኢትዮጵያውያን አዲስ አመት አደረሰን መላክ ጸሃይ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየዘንድሮው አዲስ አመት አይኖቻችንን ዘለአለማዊ ተስፋ ወደሚሆነው እግዚአብሄር የምናነሳበት ፤ ተስፋ የቆረጡ በአዲስ ተስፋ የሚታደሱበት ፤ እርሱን የሚፈልጉት ሁሉ የሚያሻቸውን የሚያገኙበት ይሁንልን ። ” ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ
የዘንድሮው አዲስ አመት አይኖቻችንን ዘለአለማዊ ተስፋ ወደሚሆነው እግዚአብሄር የምናነሳበት ፤ ተስፋ የቆረጡ በአዲስ ተስፋ የሚታደሱበት ፤ እርሱን የሚፈልጉት ሁሉ የሚያሻቸውን የሚያገኙበት ይሁንልን ። ” ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ በዘጸአት የኢትዮጵያ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ" አዲሱ አመት አዲስ ነገርን ፤ ፍቅርን ፤ መቻቻልን ፤ ጤናን እና ሰዎች የተመኙትን የሚያገኙበት ይሁንልን "- ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር
አዲሱ አመት አዲስ ነገርን ፤ ፍቅርን ፤ መቻቻልን ፤ ጤናን እና ሰዎች የተመኙትን የሚያገኙበት ይሁንልን ሲሉ ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ መለክታቸውን አስተላልፈዋል :: #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"መልካም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት - ዕንቁጣጣሽ!" የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ እና የተቀዋሚ ቡድን መሪ አንገስ ቴይለር
የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ እና የተቃዋሚ ቡድን መሪ አንገስ ቴይለር ለኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያንና ኢትዮጵያውያን የ2019 አዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውን ያቀርባሉ። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛአዲስ ኮከብ - ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻ
በአዲስ አንፀባራቂ ኮከብነት ስሙ እየተነሳ ያለው ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻ፤ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ከጋይንት ንፋስ መውጫ እስከ ፋና ላምሮት አይዶል አሸናፊነት እንደምን እንደበቃ ያወጋል። በ2019 አዳዲስ ዘፈኖቹን በአልበም አካትቶ ለኢትዮጵያውያን እነሆኝ…
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"2019 ተስፋን ይዞ፣ የደከምንበት የሚያፈራበት፣ ሐዘናችን በደስታ የሚቀየርበት፣ መከፋታችን በፈገግታ የሚተካበት ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - የኩዊንስላንድ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፀሐፊ፤ የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየሃይማኖት አባቶች የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክ
የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቅበላ የሃይማኖት መሪዎች መልዕክትና መንፈሳዊ ዝማሬዎች ቅዳሜ ነሐሴ 30 በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክ። #sbsaudiopodcast
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛየአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ዲጂታል ደህንነት ጥበቃ ረቂቅ ሕግ በሳንሱር ተፈርጆ ትችት ተሰነዘረበት
አውስትራሊያ ውስጥ የወሲባዊ ጥቃት ደረጃ መናሩ ተመለከተ #sbsaudiopodcast