Shows / Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

Wisdom Ethiopia Amharic Podcast
Ideas that make us think wisely and deeply በጥበብ እና በጥልቀት እንድናሰብ የሚያደርጉ ሀሳቦች
Episodes
Wisdom Ethiopia Amharic Podcastየተገላቢጦሽ ህግ { The Law of Reversed Effect }
የተገላቢጦሽ ህግ ማለት በተለምዶ ህይወታችንን እየበጠበጡብን ያሉ ነገሮችን በሸሸናቸው ቁጥር ይበልጥ ይከተሉናል ማለት ነው፡፡ ሁኔታዎችን ከታዘብናቸው ብዙን ግዜ የምንፈልገው ሳይሆን ተገላቢጦሹ ውይም ተቃራኒው ነው የሚሆነው ያንን ክሰተት ነው የተገላቢጦች…




Wisdom Ethiopia Amharic Podcastየእውነት መንገድ { Dhammapada }
The First 2 Dhammapada Verses “You are what you think. All that you are arises from your thoughts. With your thoughts you make your world.”
Wisdom Ethiopia Amharic Podcastጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ልምምዶች [ Useful Stoic Philosophy Practices ]
Useful Stoic Philosophy Practice [ ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ተግባራት ]

Wisdom Ethiopia Amharic Podcastአእምሮን መጠበቅ [ Guard your mind ]
"Delight in heedfulness. Watch over your own mind." "በማስተዋል ደስ ይበላችሁ! ሀሳብህን በደንብ ጠብቅ!"

Wisdom Ethiopia Amharic Podcastፍራቻ (Fear)
ሰላም ዛሬ ይዜላችሁ የመጣሁት ብቸኝነት፣ ብቁ አለምሆንን፣ ለውጥ፣ ህመምን ፣ ሞትንና ሌሎች የተለያዩ ልብ ያልተባለ ማይንዳችን የሚጋርጥብንን ፍራቻዎች እንዴት በማስተዋልና በጥበብ እንደምንላቀቅ ነው


Wisdom Ethiopia Amharic Podcast8ቱ የጠቢባኖች ግንዛቤ [ The Eight Realizations of Great Beings ]
8ቱ የጠቢባኖች ግንዛቤ The Eight Realizations of Great Beings




Wisdom Ethiopia Amharic Podcastስለ ሜድቴሽን (Meditation) form Ajahn Chan ክፍል 04
its about Meditation from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan
Wisdom Ethiopia Amharic Podcastስለ ጥበብ (Wisdom) form Ajahn Chan ክፍል 03
its about Wisdom from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan
Wisdom Ethiopia Amharic Podcastስለ ሰላም (Inner Peace) form Ajahn Chan ክፍል 02
its about Peace from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan
Wisdom Ethiopia Amharic Podcastከፍተኛ ርህራሄ (Compassion) ፣ መልካምነት እና ደግነት (Loving Kindness)
ከፍተኛ ርህራሄ ማለት መልካም እና ደግ ሰው ከራሱ አልፎ ሌሎችን ለመረዳት የሚጥር ሰው ማለት ነው
Wisdom Ethiopia Amharic Podcastየሚንቀለቀለው አእምሮአችን (Moving Mind)
ቀን ተቀን ህይወታችን ላይ ሰላም የሚነፍገን ያልተረጋጋ አእምሮአችን ነው
Wisdom Ethiopia Amharic Podcastሁኔታዎች ጊዜአዊ ናቸው (impermanent) form Ajahn Chan ክፍል 01
its about impermanent from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan



Wisdom Ethiopia Amharic Podcastእንዴት ነው ሜድቴት የምናደርገው? How to Meditate In Amharic
ሜድቴት ማድረግ አስፈላጊ የሆነበት ምክኒያት ቀን ተቀን ህይወታችን ላይ የአእምሮ እረፍት ስለሚያስፈልገን ነው የሰውነት አረፍት ተኝተን ወይ ተቀምጥጠን ልናገኝ እንችላለን፡፡ የአእምሮ እረፍትን ግን ወደውስጥ በማያት ብቻ ነው የሚገኘው እሱን የሚሰጠንም…
Wisdom Ethiopia Amharic Podcastበጥልቀት ማየት (Contemplation)
How to look at anything deeply and Death Contemplation
