
ከምሥራቅ የመጣው ክብር (ክፍል-2) — ፓስተር ዘሩባቤል መንግስቱ
ዘፍጥረት 2:8 NASV [8] እግዚአብሔር አምላክ በምሥራቅ፣ በዔድን የአትክልት ስፍራ አዘጋጀ፤ ያበጀውንም ሰው በዚያ አኖረው። የአትክልት ስፍራው “በምሥራቅ፣ በኤደን” ነበር። ምሥራቅ የሚናገረው ስለ ተስፋና ስለ አዲስ ጅማሬ ነው፤ ኤደን ደግሞ የሚናገረው ስለ ደስታና ስለ ሀሴት ነው። እነዚህ የሰው ልጅ ሕይወቱ እንዲያብብ የሚያስችሉ ነገሮች ናቸው። 🎧 ሙሉውን መልእክት ያድምጡት። ላይክ፣ ኮሜንት እና ፎሎው ማድረግዎን አይርሱ! ይህንን መልዕክት ዛሬ ለሌሎች ያድርሱ።
The skinny
The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.