skinny.

Latest / Beza Church

የዮሐንስ ራእይ ተከታታይ ትምህርት መግቢያ | እውቀት ሕይወትን ከጥፋት ይታደጋል! - ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ

እንደ አማኞች፣ በኢየሱስ ክርስቶስና እርሱ ተመልሶ ዳግም እንደሚመጣ በገባው ቃል ላይ የተመሠረተ የተባረከ ተስፋ አለን። (ቲቶ 2፡12-13) እርሱን እየተጠባበቅን እያለን፣ ከኃጢአት እንድንርቅ፣ በቅድስና እንድንኖር እና በእግዚአብሔር ቃል ላይ ጸንተን እንድንቆም ተጠርተናል። “ዘመኑ ቀርቧል፤ እንግዲህ ይህን የትንቢት ቃል የሚያነብብ፣ የሚሰሙትና የተጻፈውንም የሚጠብቁ ብፁዓን ናቸው።” ራእይ 1:3 NASV 🎧 ሙሉ መልዕክቱን ያዳምጡ። ይህን መልዕክት ለሌሎች ማካፈልዎን እንዳይረሱ!

The skinny

The skinny isn't ready yet — notes appear once the transcript is processed.